Re: ይሁዳው ጀነራል ፃድቃንና ከዳተኛው ጌታቸው ረዳ በትግራይ ፍርድ ቤት የእስር ትእዛዝ ሊወጣባቸው ይገባል!
ውሃ ወላዋይ፣ ውሃ ወላዋይ
አንዴም በአቋምህ ፣ አትጸናም ወይ
አንዴም በአቋምህ ፣ አትጸናም ወይ
Axumezana wrote: ↑19 May 2022, 20:01…Tigray shall be Confederated with Ethiopia but should have a sovereign country status with its own army, intelligence and foreign relationships modelled after Israel but its economy, road/air transport and infrastructure integrated with Ethiopia. Tigray ( Axum) to become the center of the Horn Africa within 20 to 30 years, as the center of politics, economy, social, religion, and technology.
Axumezana wrote: ↑10 May 2022, 04:07…the future of Ethiopia is to be led by the strategic alliance of Oromos and Tigrayans and their will not be a chance for archaic unitary Ethiopia dreamers to get the driving seat ever again. The Ethiopian Orthodox Church and the Amhara state are going to be in continues confusion, instability and infighting…
Re: ይሁዳው ጀነራል ፃድቃንና ከዳተኛው ጌታቸው ረዳ በትግራይ ፍርድ ቤት የእስር ትእዛዝ ሊወጣባቸው ይገባል!
እምሆይ I still believe TPLF & PP alliance is the way forward but Abiy is obsessed in the destruction of TPLF & TIgray which is equivalent to shooting his foot. I hope you may have seen this : viewtopic.php?f=2&t=363683
የፋኑዬ ፍቅርሽ የቀዘቀዘ ይምስላል! ተስፋ አስቆሮጡሽ?
የፋኑዬ ፍቅርሽ የቀዘቀዘ ይምስላል! ተስፋ አስቆሮጡሽ?
Re: ይሁዳው ጀነራል ፃድቃንና ከዳተኛው ጌታቸው ረዳ በትግራይ ፍርድ ቤት የእስር ትእዛዝ ሊወጣባቸው ይገባል!
ትግራይ ውስጥ የስም ለውጥ እንጅ የወያኔነት ግብር ለውጥ አይኖርም። የተለያየ ስያሜ ግን ወያኔ - ማጭበርበሪያ። ትግራይ አለባብሳ ታርሳለች በዐረም ትብላለች። በጎሳ ሳም የተቆዘሩ ቁዝር ጎጠኛ ተገንጣይ ተባይ ፓርቲዎች መፍለቂያ።
Re: ይሁዳው ጀነራል ፃድቃንና ከዳተኛው ጌታቸው ረዳ በትግራይ ፍርድ ቤት የእስር ትእዛዝ ሊወጣባቸው ይገባል!
Abere Tigray has the right & the might!
Re: ይሁዳው ጀነራል ፃድቃንና ከዳተኛው ጌታቸው ረዳ በትግራይ ፍርድ ቤት የእስር ትእዛዝ ሊወጣባቸው ይገባል!
እጨጌ ዓይጠ መጎጡ
ሽርሙጥና አቁምና ጌቾን፣ ኬሪያንና ታደሰ ወረደን ግፉ በላቸው ወይንም ከporn ደፂ ጋር ቱስ ቱሱን ቀጥልበት። አስታርቃለሁ ካልክ ደግሞ ለየትኛውም ክፍል አትወግን።
ዕውነቱ ግን ይኸ ነው - አቶ ዓብዮት ወያኔን እንቁልልጮ አሳይቶ፣ እንዳንታንሰራራ አድርጎ ሰባብሯታል። ህዝቡም ለአርባ ዓመታት እንደ መዥገር ተጣብቃችሁ ፣ ደሙን መጥምጣችሁ አድርቃችሁት፣ ቋቅ ብላችሁ ሰልችታችሁታል።

እይ ያንቺ ነገር አፍንጫሽ ድረስ ብቻ ነው የምታስቢው!
Re: ይሁዳው ጀነራል ፃድቃንና ከዳተኛው ጌታቸው ረዳ በትግራይ ፍርድ ቤት የእስር ትእዛዝ ሊወጣባቸው ይገባል!
እጨጌ ዓይጠ መጎጡ - ለውዳቂ የወያኔ ካድሬ ፣ እስከ አፍንጫ ድረስ ከማስረዳት የበለጠ አያስፈልግም።
Re: ይሁዳው ጀነራል ፃድቃንና ከዳተኛው ጌታቸው ረዳ በትግራይ ፍርድ ቤት የእስር ትእዛዝ ሊወጣባቸው ይገባል!
ስድብ የሚያፈልቅ ጭንቅላት ሃሳብ ማዋጣት አይችልም! ጉበኛ ሰውና ተሳዳቢ ሰው ሁለቱም አይነህሊናቸው የታወረ ነው! በንዴት እንዳትጋጪ ጠንቅቅ በይ!
Re: ይሁዳው ጀነራል ፃድቃንና ከዳተኛው ጌታቸው ረዳ በትግራይ ፍርድ ቤት የእስር ትእዛዝ ሊወጣባቸው ይገባል!
ዕጨጌ ዓይጠ መጎጡ
ይኸ ታላቅ ሃሳብ የተገለጠልህ በብሩሁ ቅንድብህ ተመራምረህ ነው?

Last edited by Selam/ on 19 Jun 2025, 16:12, edited 1 time in total.
Re: ይሁዳው ጀነራል ፃድቃንና ከዳተኛው ጌታቸው ረዳ በትግራይ ፍርድ ቤት የእስር ትእዛዝ ሊወጣባቸው ይገባል!
እምሆይ ምንድነው " ቅንብህ" ? " ቀናሁብህ" ለማለት ነው ?