Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: Abiy rejects inclusive peace talks

Post by Abe Abraham » 22 Oct 2022, 23:56


...so that the elected government and the tplf hammer out the sticky issues.


  • To get to the point quickly what does " to hammer out the sitcky issues " mean ? Since Welkait, Tegedé and Raya are originally Amhara territories annexed by the TPLF government does any negotiation based on give and take serve the Amhara interest ?

  • If negotiation is not going to serve the Amhara interest what sense does it make to quarrel about representation ? The tragedy is that the people who want to represent the Amharas as they surrender to the wishes of the Junta want to open a confrontation with the Oromos, more formidable than the old 5% magicians who ruled over the two giants and others in Addis.



sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: Abiy rejects inclusive peace talks

Post by sun » 23 Oct 2022, 00:11

eden wrote:
22 Oct 2022, 21:39
Sam Ebalalehu wrote:
22 Oct 2022, 16:25
አማራዎች በኢትዮጵያ መንግሥት ውሰጥ ውክልና አላቸው። እነዛ ወኪሎቻቸው ሰለ አማራ ኑሮ እና ፍላጎት ያውቃሉ አሜሪካ ውስጥ ካሉ ዐማሮች በላይ። መቸ ነው የ ዲያስፖራው ድንቁርና የሚያበቃው። ይህ የTPLF እና የምእራብ ደጋፊዎቹ የመጨረሻ ካርድ ነው።
ጀነራል ተፈራ ማሞን ነው የወያኔና የምእራብ ተላላኪ የምትለን?

ሰለ አማራ ኑሮ እና ፍላጎት ያውቃሉ ያልከን ፋኖን ቁም ስቅል የሚያሳዩትን እነ ግርማ የሺጥላና አገኘው ተሻገርን መሆኑ ነው?

አማራም ኦሮሞም በመንግስት አልተወከለም ግን ከውታፍ ነቃይ የሚጠበቅን ነው ያልክ
:lol: :lol:

They must wait for representation when the tplf ghisangis comes to power and start practicing its usual shooting and looting merry go round. Keep to your own region and make it viable instead running all over the places and spreading poisons and chaotic situations with the help nechnacha nech bands.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: Abiy rejects inclusive peace talks

Post by kibramlak » 23 Oct 2022, 00:12

የኦነግ ተረኛ አማተር ካድሬዎች አይኔን ግንባር ያድርገው ብለው ሲከራከሩ
- ለህፃን እና ሽማግሌ ገዳዮች ጠበቃ ለሆኑት ደንቆሮዎች - DDT እና sun

አዲስ ውታፍ ነቃዮች ሲያለቀልቁ
- እንደ Sam Ebalalehu አይነት ድንበር ተሻጋሪ አለቅላቂ

እዚህ ላይ Horus በትክክል አጠቃሎታል፣ Abereም ስለመሰረታዊ ችግሩ ብሎታል

eden ለ Sam Ebalalehu የሰጠችው መልስ ትክክል እና realistic ነው
በአሁኑ ሰአት እነ አገኘሁ ተሻገር ወይም ተመስገን ትሩነህ ለአማራ ህዝብ እንኳን ጠበቃ ሊሆኑ የራሳቸውን የገለማ የስነ ምግባር ብልሹነታቸውን እና አድርባይ ግርድናቸውን እንኳን አውልቀእ መጣል የማይችሉ ደካሞችን ነው የአማራ ህዝብ ውክልና አላቸው የሚል፣፣ ድንበር ተሻጋሪ ውታፍ ነቃይ ማየት በጣም ያስቃል

Sadcha Meca ድንቁርናው አለቀቀውም፣ ሁሉም መወከል እንዳለበት በማለት ተሳለቀ ግን ማን ከሁሉም የበለጠ የጥቃት ሰለባ እንደሆነ ያ በሰፊው ሰለባ ለሆነው ውክልና ከሌላው ባላነሰ መደረግ እንደሚኖርበት ማገናዘብ አልቻለም፣፣ ምስራቅ የፃፈውን ደግሞ ያንበው

ድንበር ተሻጋሪው አዲሱ ውታፍ ነቃይ Sam Ebalalehu በሰፊው ጉዳት ላይ ለወደቁት ውክልና ጥያቂን የመጨረሻው የምእራባዊያን የጎሳ ካርድ ነው ይልና የትህነግ ኦነግ አንድ ላይ መቀመጥን የጎሰኝነት ሸንጎ መሆኑን አይነግረንም

ለማንኛውም አብይ (ከኦነግ ተፅእኖ ያልፀዳው ወሽካታ)/ደመቀ(የኦነግ ገረድ) እና ትህነግ አብረው ተቀመጡ ማለት ከሰሳሳ አመት በፊት London ላይ የሆነውን በመድገም የኢትዮጵያን ጉዳይ ለዘላለም የማንቦጫረቅ የአሜሪካ ፕላን መሆኑን መዘንጋት አያስፈልግም

አሜሪካ ትህነግን ወዳ ሳይሆን የራስን ዘላቂ ጥቅም ለማስከበር ነው

ሚስጥሩ ያለው ከ ቀይ ባህር አካባቢ ካለው ይፕተዘዋዋሪ የሀይል ፍትጊያ እና ቀጠናውን የመቆጣጠር አባዜ መሆኑን በአንድ አሜሪካዊ የወጣው ሚዛናዊ ጥናት ቁልጭ አድርጎ ማየት ይቻላል

መሰረታዊ የመርዝ ብልቃጥ የሆነው በእነ አሜሪካ ተነድፎ በትህነግ ተግባር ላይ የዋለው የጎሳ አስተዳደር እስካለ ድረስ ችግሩ መቸውንም አያባራም፣፣ ዛሬ የጎሳ ፖለቲካ መስመር ላይ ሚዛን ደፍተናል የሚሉ ተረኛ ደንቆሮዎች በሁዋላ ማን እሳት ውስጥ እንደሚለበለብ አልገባቸውም

ሰለባ ሊሆኑ የታሰቡት ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ናቸው፣ የኡትዮጵያ እና የኤርትራ ሰላማዊ ግንኙነት አይፈልግም ፣፣ ባጭሩ ከአሜሪካ ራሻ እና ቻይና የሀይል ፍትጊያ ጋር ይያያዛል ፣ አንዳንድ ደንቆሮ ካድሬወች ግን አርቀው ከማሰብ ይልቅ የገዛ ሀገራቸው ዜጋ ሱግደል እና ሲነድ ማየት እርካታ ይሰጣቸዋል፣

ላላያችሁት ይህን ማስረጃ አድምጡ


sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: Abiy rejects inclusive peace talks

Post by sun » 23 Oct 2022, 00:38

kibramlak wrote:
23 Oct 2022, 00:12
የኦነግ ተረኛ አማተር ካድሬዎች አይኔን ግንባር ያድርገው ብለው ሲከራከሩ
- ለህፃን እና ሽማግሌ ገዳዮች ጠበቃ ለሆኑት ደንቆሮዎች - DDT እና sun

አዲስ ውታፍ ነቃዮች ሲያለቀልቁ
- እንደ Sam Ebalalehu አይነት ድንበር ተሻጋሪ አለቅላቂ

እዚህ ላይ Horus በትክክል አጠቃሎታል፣ Abereም ስለመሰረታዊ ችግሩ ብሎታል

eden ለ Sam Ebalalehu የሰጠችው መልስ ትክክል እና realistic ነው
በአሁኑ ሰአት እነ አገኘሁ ተሻገር ወይም ተመስገን ትሩነህ ለአማራ ህዝብ እንኳን ጠበቃ ሊሆኑ የራሳቸውን የገለማ የስነ ምግባር ብልሹነታቸውን እና አድርባይ ግርድናቸውን እንኳን አውልቀእ መጣል የማይችሉ ደካሞችን ነው የአማራ ህዝብ ውክልና አላቸው የሚል፣፣ ድንበር ተሻጋሪ ውታፍ ነቃይ ማየት በጣም ያስቃል

Sadcha Meca ድንቁርናው አለቀቀውም፣ ሁሉም መወከል እንዳለበት በማለት ተሳለቀ ግን ማን ከሁሉም የበለጠ የጥቃት ሰለባ እንደሆነ ያ በሰፊው ሰለባ ለሆነው ውክልና ከሌላው ባላነሰ መደረግ እንደሚኖርበት ማገናዘብ አልቻለም

ድንበር ተሻጋሪው አዲሱ ውታፍ ነቃይ Sam Ebalalehu በሰፊው ጉዳት ላይ ለወደቁት ውክልና ጥያቂን የመጨረሻው የምእራባዊያን የጎሳ ካርድ ነው ይልና የትህነግ ኦነግ አንድ ላይ መቀመጥን የጎሰኝነት ሸንጎ መሆኑን አይነግረንም

ለማንኛውም አብይ (ከኦነግ ተፅእኖ ያልፀዳው ወሽካታ)/ደመቀ(የኦነግ ገረድ) እና ትህነግ አብረው ተቀመጡ ማለት ከሰሳሳ አመት በፊት London ላይ የሆነውን በመድገም የኢትዮጵያን ጉዳይ ለዘላለም የማንቦጫረቅ የአሜሪካ ፕላን መሆኑን መዘንጋት አያስፈልግም

አሜሪካ ይህን ግን ወዳ ሳይሆን የራስን ዘላቂ ጥቅም ለማስከበር ነው

ሚስጥሩ ያለው ከ ቀይ ባህር አካባቢ ካለው ይፕተዘዋዋሪ የሀይል ፍትጊያ እና ቀጠናውን የመቆጣጠር አባዜ መሆኑን በአንድ አሜሪካዊ የወጣው ሚዛናዊ ጥናት ቁልጭ አድርጎ ማየት ይቻላል

መሰረታዊ የመርዝ ብልቃጥ የሆነው በእነ አሜሪካ ተነድፎ በትህነግ ተግባር ላይ የዋለው የጎሳ አስተዳደር እስካለ ድረስ ችግሩ መቸውንም አያባራም፣፣ ዛሬ የግድ ፔለቲካ መስመር ላይ ሚዛን ደፍተናል የሚሉ ተረኛ ደንቆሮዎች በሁዋላ ማን እሳት ውስጥ እንደሚለበለብ አልገባቸውም

ሰለባ ሊሆኑ የታሰቡት ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ናቸው፣ የኡትዮጵያ እና የኤርትራ ሰላማዊ ግንኙነት አይፈልግም ፣፣ ባጭሩ ከአሜሪካ ራሻ እና ቻይና የሀይል ፍትጊያ ጋር ይያያዛል ፣ አንዳንድ ደንቆሮ ካድሬወች ግን አርቀው ከማሰብ ይልቅ የገዛ ሀገራቸው ዜጋ ሱግደል እና ሲነድ ማየት እርካታ ይሰጣቸዋል፣
ANTE Wushetam ghisangis ximb banda hoonk injjii we have condemned thos outlaws with the strongest possible words and they have been and are being roundly beaten just like the boxing sand bags. But then again we don't daily keep crying about the same thing just for selfish cheap political junk consumption.

Ato Sam speaks for himself but generally speaking Ethiopianism means typically border crosser already by definition (ድንበር ተሻጋሪው) even if your low IQ does not allow you to see its where abouts as your mental vision is very limited even by your own admission.

That is why the great Ethiopian patriot General Abdis Aga of Oromia Wollega stood up against foreign invaders, organizing and fighting them in several battle fronts and multiple continenets, finally defeating them and sending the home with their tails between their legs. If it were you may not cross even you mamma skirts but hide under it until the gets clear and the sun starts shining due to the efforts of significant patriots.

Add to this the prominent Oromo engineer who invented the first Amharic typewriter for geez scrip and donated to the Amhara people for the development of ther language. Again tpical border crossing and true Ethiopianism . Shelemixmax fanddiya baboons like you rant empty ranting of NO PRACTICAL SUBSTANCES. So please bow down deep and kiss the wise donkey's behind so that you may become just a little bit wiser like the donkey.



Horus
Senior Member+
Posts: 42868
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Abiy rejects inclusive peace talks

Post by Horus » 23 Oct 2022, 01:10

sun የምትባል ዪልማ ሃሬ አንተኮ መለስን ስቃወም ትሰድበኝ ነበር ። እኔ ደሞ የፖለቲካ ፋንዲያ ምን እንደ ሆነ አቃለሁ! ያንተን ተረኛነት እርሳው! በዚህ ድርድር ውስጥ ቁጥር አንድ ባለድርሻ የትግሬ ወምበር ላይ፣ የትግሬ ቂጣ ላይ ቂጥጥ ያለው ኦሮሙማ ሳይሆን መሬቱ ሚቀማው፣ ሊጡና ሽሮው ሚቀማው፣ ልጅና ሚስቱ በቆሻሻ ወሮበላ የትግሬ ድረግ አዲክት የሚደፈረው አማራ ነው ። የትግሬ ችግር መጀመሪያ ያማራ ችግር ነው ! ስለዚህ ከትግሬ ጋራ ድርድር ማድረግ ያለበት ኦሮሞ አይደለም፣ አማራ ነው! አንተ አዲሱ የገንፎ ድንፋታ ስለሆንክ ይህ ሎጂክ የራስ ቅልህ ውስጥ ሊሰርጽ አይችልም !!!

አለባብሰው ቢያርሱ ባረም ይመለሱ ነው! የኦሮሞን ተረኛ ቀምባ ቀምባ ወደ ሚዛን የሚያመጣው አማራ ነው፣ ያ ማለት ደሞ የነቃ አማራ ነው! ኬር!!!!

Right
Member
Posts: 4834
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Abiy rejects inclusive peace talks

Post by Right » 23 Oct 2022, 02:25

The decision taken by the PP regime is what is needed for the progressive team who opposes group right to intensify the struggle. Also, it exposes Abiye and his Oromuma team for who they are.
Needless to say Horror destroyed all the PP cadres with a very short but to the point analysis.
For those who understand it what it means is that planting or watering the conflict plant of the next war game.
So much for those who has been criticizing the UK political system while their country is run by idiots.

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: Abiy rejects inclusive peace talks

Post by Wedi » 23 Oct 2022, 02:33

የፓርላማ ተወካዮ በብልጽግናና እና በህወኃት መካከል ብቻ የሚደረግ ድርድር ሰላም አያመጣም!! ድርድሩ ዘላቅ ሰላም እንዲያመጣ ከተፈለገ ሁሉን አካታች መሆን አለበት ብለዋል!!
:!:
Please wait, video is loading...

Right
Member
Posts: 4834
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Abiy rejects inclusive peace talks

Post by Right » 23 Oct 2022, 08:51

The stupid war was fought at the back of the Amharas and Fanos. The TPLF made it clear from the get go that the aim of the war is taking Amahara and Afar’s land. Before even the war concluded, you negotiate with the TPLF by excluding the Amharas and Afars?
Just watch how these Amateurs PP monkeys will f…k this up.
Victorious army should arrest the terrorist leaders but not negotiate with them. A government sitting to discuss political settlement with the TPLF?
It just like the Allied forces of the 2nd WW sitting with the nazis to negotiate after liberating Berlin.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13257
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Abiy rejects inclusive peace talks

Post by DefendTheTruth » 23 Oct 2022, 10:33

Horus wrote:
23 Oct 2022, 01:10
sun የምትባል ዪልማ ሃሬ አንተኮ መለስን ስቃወም ትሰድበኝ ነበር ። እኔ ደሞ የፖለቲካ ፋንዲያ ምን እንደ ሆነ አቃለሁ! ያንተን ተረኛነት እርሳው! በዚህ ድርድር ውስጥ ቁጥር አንድ ባለድርሻ የትግሬ ወምበር ላይ፣ የትግሬ ቂጣ ላይ ቂጥጥ ያለው ኦሮሙማ ሳይሆን መሬቱ ሚቀማው፣ ሊጡና ሽሮው ሚቀማው፣ ልጅና ሚስቱ በቆሻሻ ወሮበላ የትግሬ ድረግ አዲክት የሚደፈረው አማራ ነው ። የትግሬ ችግር መጀመሪያ ያማራ ችግር ነው ! ስለዚህ ከትግሬ ጋራ ድርድር ማድረግ ያለበት ኦሮሞ አይደለም፣ አማራ ነው! አንተ አዲሱ የገንፎ ድንፋታ ስለሆንክ ይህ ሎጂክ የራስ ቅልህ ውስጥ ሊሰርጽ አይችልም !!!

አለባብሰው ቢያርሱ ባረም ይመለሱ ነው! የኦሮሞን ተረኛ ቀምባ ቀምባ ወደ ሚዛን የሚያመጣው አማራ ነው፣ ያ ማለት ደሞ የነቃ አማራ ነው! ኬር!!!!
Horse,

ከመሳደብህ በፊት፣ ድርድሩ ላይ የምካፈሉት እነማን እንደሆኑ ልትነግረን ትችላለህ? ዕንደሰማሁት ከሆነ የተደራዳሪዎቹ ቡድን 7 ሰዎችን ያካትታል ስባል ሰምቻለሁ፣ ቡድንኑ የምመሩት ደግሞ ክቡር የዉጪ ጉዳይ ሚንስትሩ ና ምክትል ጠግላይ ምንስትሩ ናቸዉ ስባል ሰምቻለሁ። ዉሸት ነዉ እዉነት ነዉ?

I don't really like to waste my time lecturing someone who can't grasp any logic at all.

Amhara has elected, like all the rest in the country, its representatives in duly held free and fair election (at least with a better scale than those held before). That means those in the government have got a mandate from the people and authorized to handle in the name of those they represent.

In your hate driven gibisbis logic of hating Oromuma, whatever that may be, you took the mandate from those who are handling in the name of the Amhara people and gave it to those you call Oromuma.

Now you call for the participation of an entity based abroad without any clear mandate to overtake the affairs of the people, without any legal or otherwise representation.

That tripple A group is an Association of people residing in the North America, the third A stands for America, you can correct me here. Only this attribute disqualifies the entity to talk in the name of those still on the Amhara land in Ethiopia, it is not an Association of the whole Amhara, but that of those residing on the other side of the Atlantic.

I don't have a concrete prove so far but it is possible that the entity is given a task by the TPLF itself to promote the interest of the latter, in this case to rescue it from the total demise it is nearing with each passing day.

በመጨረሻም አንድ ነገር ተገንዘብ፣ ተረኝነት እያልክ ሰዉን ማሸማቅቅ የምትችል ከመሰለህ ባጣም ተሳሰታሀል፣ እዉነትን ለመናገር እዚህ መጥተን እንደዚህ አይነት ነገሮች አሸማቅቆን ዝም የምንል አይምሰለህ፣ እዉነትን ነዉ የምንከተለዉ ና።
ቸር ሰንብት ።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: Abiy rejects inclusive peace talks

Post by Sam Ebalalehu » 23 Oct 2022, 10:48

አበረ ለቡድንህ የመጨረሻውን ትግል እያደረክ ነው። It is over. Give it up, man.

Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Abiy rejects inclusive peace talks

Post by Abere » 23 Oct 2022, 11:21

ይችን ያረጀች ቀልድህን ጣል አድርጋት እና እውነት እውነቱን ተንፍስ። የደቡብ አፍሪካው ጨዋታ በዕድሜ ዘመን ህወሃት ወኦነግ ደመቀ መኮነን እና በህወሃት ደብረጽዮን የሚደረግ ነው። ለዚህ ነው አማራ ደመቀ መኮነን አይወክለንም እራሳችንን እንወክል ያሉት። ለወያኔ ከኦነግ/ብልጽግና በላይ ማን ይቀርበዋል ብለህ ነው በዚህ ምድር ላይ? ደመቀ መኮነን Political gender fluid አማራን ህዝብ እና ፍላጎት የሚወክል አይደለም። ስለ ወልቃይት ሁመራ እና ራያ የእርሱ የኋላ ታሪኩ ወያኔያዊ ነው። አማራዊ አይደለም። አሁን እርሱ እና የሚመራው ቡድን ብአደን ኦነግ ነው። ይገባሃል?
Sam Ebalalehu wrote:
23 Oct 2022, 10:48
አበረ ለቡድንህ የመጨረሻውን ትግል እያደረክ ነው። It is over. Give it up, man.

Right
Member
Posts: 4834
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Abiy rejects inclusive peace talks

Post by Right » 23 Oct 2022, 11:48

First of all the terrorist Weyannies thugs should be hanged.
Just like what the Americans did to the Nazis.
The PP jokes are doing it backwards.

Hell no. No Amharas land - Raya, Kobo,Welkayit,Humera etc can’t be subject to negotiations. It is non negotiable.
The PP regime may give part of Kefa for Tigrai.

Horus
Senior Member+
Posts: 42868
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Abiy rejects inclusive peace talks

Post by Horus » 23 Oct 2022, 14:06

DTT
አንተ Sun ከሆንክ ግልጽ አድርግ። የሚሳደበው ያ ሰን የሚባል ሃሬ ነው። የድ/አፍሪካ ድርድር መሪ ደመቀ ነው ብለሃል። ደመቀ አቢይን ነው የሚወክለው ወይሳ አማራን? አይደለም ለ40 አመት አማራን ሲያከስም የኖረው ሹክሻክ ደመቀ፣ ቅልስልሱ ያማራ ክልል መንግስት እንኳ አማራን በውል አይወክልም ። ባለድርሻ ሲባል የትግሬን ወረራ ገፈት ቀማሽ ከሆኑት ወልቃይቶች፣ ጎንደሮች፣ ወሎዬዎች እና አፋሮች ማለት ነው። ይህ ሁሉ የፖለቲካ ነጋዴ ነገ ወደ ቤቱ ሲገባ ምደር ላይ ችግሩን የሚጋፈጠው እዚያ የሚኖረው ሕዝብ ነው ። ያ ህዝብ ነው በሚደመደመው ውሳኔ ላይ ጥቅሙን ወክሎ ድምጹ ተሰምቶ መገዳደር ያለበት ። ያ እስካልሆነ ድረስ ባለጉዳዩ ሕዝብ እንደ ቼዝ ፓውን መጫወቻ ሆኖ ይቀራል ። ይህን የፍትህ መዛባት ለማየት አማራ መሆን አያስፈልግም፣ ፍትሃዊ መሆን በቂ ነው።

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: Abiy rejects inclusive peace talks

Post by Wedi » 23 Oct 2022, 14:34

Horus wrote:
23 Oct 2022, 14:06
DTT
አንተ Sun ከሆንክ ግልጽ አድርግ። የሚሳደበው ያ ሰን የሚባል ሃሬ ነው። የድ/አፍሪካ ድርድር መሪ ደመቀ ነው ብለሃል። ደመቀ አቢይን ነው የሚወክለው ወይሳ አማራን? አይደለም ለ40 አመት አማራን ሲያከስም የኖረው ሹክሻክ ደመቀ፣ ቅልስልሱ ያማራ ክልል መንግስት እንኳ አማራን በውል አይወክልም ። ባለድርሻ ሲባል የትግሬን ወረራ ገፈት ቀማሽ ከሆኑት ወልቃይቶች፣ ጎንደሮች፣ ወሎዬዎች እና አፋሮች ማለት ነው። ይህ ሁሉ የፖለቲካ ነጋዴ ነገ ወደ ቤቱ ሲገባ ምደር ላይ ችግሩን የሚጋፈጠው እዚያ የሚኖረው ሕዝብ ነው ። ያ ህዝብ ነው በሚደመደመው ውሳኔ ላይ ጥቅሙን ወክሎ ድምጹ ተሰምቶ መገዳደር ያለበት ። ያ እስካልሆነ ድረስ ባለጉዳዩ ሕዝብ እንደ ቼዝ ፓውን መጫወቻ ሆኖ ይቀራል ። ይህን የፍትህ መዛባት ለማየት አማራ መሆን አያስፈልግም፣ ፍትሃዊ መሆን በቂ ነው።
ሾካካ ገርድ ደመቀ መኮነን ድሮ የህወሃት ገርድ ነበር፣ አሁን ደግሞ የኦህዴድ ገርድ ሆኖ እያገለገለ ነው፡፡

ሾካካ ገርድ ደመቀ መኮነን በአንድ የኢህ አዴግ ስብሰባ ላይ ስለ ወልቃይት እና ራያ የተናገረው እንዲህ ይላል፡፡
እንግዲግ ይህ አህያ ደመቀ መኮነን ነው የአማራ ህዝብ ወኪል የሚባለው እና አማራን ወክሎ ይደራደራል የሚባለው!!


*******
"የወልቃይት ጉዳይ ብአዴንንም ሆነ የአማራ ህዝብን አይመለከተውም፣ የወልቃይት ኮሚቴ በጎንደር ማስተናገድ እና ከህወሃትም ሆነ ከትግራይ ህዝብ ጋር ችግር መፍጠር አይገባም፡፡ ስለሆነም ከወልቃይት እና የመሳሰሉ የተሳሰሩ የትምክህት አጀንዳዎች መልክ ለማስያዝ እየተሰራ ነው፡፡"
********

ደመቀ መኮነን ም/ጠ ሚንስቴ የተናገረው፡፡ "የኢህአዴግ የቁልቁለት ጉዞ ከ2005 - 2010" ከሚለው መጽሀፍ ገጽ 286 የተወሰደ!!
:!:


Sadacha Macca
Senior Member
Posts: 12808
Joined: 22 Feb 2014, 16:46

Re: Abiy rejects inclusive peace talks

Post by Sadacha Macca » 23 Oct 2022, 17:13

Miss rock don't act as if Amara's weren't fighting primarily for their own self defense and interests.
They weren't fighting for Abiys regime. It wouldn't be in anyones interests, from Eritrea to Amara's to all of Ethiopia and the horn of Africa, to see TPLF marching into Addis Ababa again.
Also, let's be honest, they are not in the position they were in the 90s, because they have no shabia tanks to ride on. Amara's and Oromos didn't oppose their advance outside of Tigray in the last years of the derg either. They were welcoming actually and some were indifferent. Ambo was the only area to resist their advance for whatever reason



Kibralamak, speak in English, I cant read Amharic. Wish I knew how to, but I never learned how to.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Abiy rejects inclusive peace talks

Post by Za-Ilmaknun » 23 Oct 2022, 18:36

አብይ ነው ወይስ አደግዳጊው ብዓዴን? አካታች ውይይቱን አላስፈላጊ ነው ያለው? ጠቅላዩን ለማስደሰት፥ ብለው ከጠቅላዩ በፊት ቃታ የሚስቡት እኮ፥ እነ ሆድ አምላኩ መሆናቸውን ስናይ፥

Post Reply