Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7623
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ቀልድ እና ቁምነገር፥ ሕልም እና ቅዠት (ታሪክ ኣለዉ ወይስ ዬለዉም?)

Post by Naga Tuma » 23 May 2026, 18:59

ካልዘነጋሁ ስለ ኣፄ ምኒልክ መወለድ ሕልም ታይቶ ነበር የሚል ወሬ ሰምቻለዉ።

የብርሃን ምንጭ ፀሓይ ናት። ባለቤታቸዉ ስማቸዉ እቴጌ ጣይቱ ነበር።

አክናተን በፀሓይ እንመን ያለ የጥንት ኢትዮጵያ ታላቅ ፈረዖ ነበረ።

ሕልሙ ዕዉነትነት ያለዉ ከሆነ የፈረዖዎችን ተዓምራዊ መነሳት ያሳየ ይሆን የሚል ነዉ ይህን ጥያቄ የምያስጠይቀኝ።

ታሪኩ ዕዉነት መሆኑን የምታዉቁ ኣላችሁ?

አበረ ስለ ተባለዉ ሕልም የምታዉቀዉ ኣለ?