ካልዘነጋሁ ስለ ኣፄ ምኒልክ መወለድ ሕልም ታይቶ ነበር የሚል ወሬ ሰምቻለዉ።
የብርሃን ምንጭ ፀሓይ ናት። ባለቤታቸዉ ስማቸዉ እቴጌ ጣይቱ ነበር።
አክናተን በፀሓይ እንመን ያለ የጥንት ኢትዮጵያ ታላቅ ፈረዖ ነበረ።
ሕልሙ ዕዉነትነት ያለዉ ከሆነ የፈረዖዎችን ተዓምራዊ መነሳት ያሳየ ይሆን የሚል ነዉ ይህን ጥያቄ የምያስጠይቀኝ።
ታሪኩ ዕዉነት መሆኑን የምታዉቁ ኣላችሁ?
አበረ ስለ ተባለዉ ሕልም የምታዉቀዉ ኣለ?