ወንድሜ እ/ር ለማምለጥ እንዲረዳህ ፀልየህ አምልጥ ከዛች አገር::
ተፃፃፍ:: ውጭ ካሉ ከምታውቃቸው ጋር ኔት ወርክ ፍጠር:: የውጭ ፈተና ውስድ ዘመድ ካለህ:: ቢያንስ አፍሪካ አገር አምልጥ:: እስከዛ በግል በተለይም NGO ካገኘህ ሞክር:: ኢትዮዽያ ለሃኪም የምትሆን አገር አይደለችም!!
የአገሪቱ የጤና ፓሊሲ የሞተ ነው:: የህክምና ስርቪስ መንግስትና ኢንሹራንስመክፈል ካልጀመሩ ሆስፒታሎች የክፍያ አገልግሎት ካልስጡ አሽት አሽት አርገው የሚያስመርቁ የህክምና ት/ት ቤቶች ካልተዘጉ ሃኪም የድሃ ድሃ መሆኑ ይቀጥላል!!
Re: ይኸ ወጣት ጴንጤ እውነት ይናገራል!
Selam ወይን ማረኝ መቼ ነው የምትይው? ያን ይልሽ ቀን የኢትዮጵያ ችግር መፍትሔ ይገኛል!