ወንድሜ እ/ር ለማምለጥ እንዲረዳህ ፀልየህ አምልጥ ከዛች አገር::
ተፃፃፍ:: ውጭ ካሉ ከምታውቃቸው ጋር ኔት ወርክ ፍጠር:: የውጭ ፈተና ውስድ ዘመድ ካለህ:: ቢያንስ አፍሪካ አገር አምልጥ:: እስከዛ በግል በተለይም NGO ካገኘህ ሞክር:: ኢትዮዽያ ለሃኪም የምትሆን አገር አይደለችም!!
የአገሪቱ የጤና ፓሊሲ የሞተ ነው:: የህክምና ስርቪስ መንግስትና ኢንሹራንስመክፈል ካልጀመሩ ሆስፒታሎች የክፍያ አገልግሎት ካልስጡ አሽት አሽት አርገው የሚያስመርቁ የህክምና ት/ት ቤቶች ካልተዘጉ ሃኪም የድሃ ድሃ መሆኑ ይቀጥላል!!
Re: ይኸ ወጣት ጴንጤ እውነት ይናገራል!
Selam ወይን ማረኝ መቼ ነው የምትይው? ያን ይልሽ ቀን የኢትዮጵያ ችግር መፍትሔ ይገኛል!
Re: ይኸ ወጣት ጴንጤ እውነት ይናገራል!
I have lived with Amharas all my life , why do you blame me for hating them ?
Re: ይኸ ወጣት ጴንጤ እውነት ይናገራል!
ቤትህትን ቤተክርስቲያኖች መሃል ስለሰራህ ክርስቲያኖችን ትወዳለህ ማለት አይደለም።
እዚህ ፎረም ላይ መጥተህ ግን ጎጃሜንና ጎንደሬን ለማጣላት ስታቀረሽ፣ የጥላቻህን አሻራ ቁልጭ አድርገህ አስቀመጥክ ማለት ነው። የወያኔም ዋናው ማኒፌስቶዋ የሚያጠነጥነው አማራንና የአማራን እሴቶች በማጥፋት ዙሪያ ነው። ታዲያ አንተን ከዕርጉም ወያኔ በምን ልለይህ?
እዚህ ፎረም ላይ መጥተህ ግን ጎጃሜንና ጎንደሬን ለማጣላት ስታቀረሽ፣ የጥላቻህን አሻራ ቁልጭ አድርገህ አስቀመጥክ ማለት ነው። የወያኔም ዋናው ማኒፌስቶዋ የሚያጠነጥነው አማራንና የአማራን እሴቶች በማጥፋት ዙሪያ ነው። ታዲያ አንተን ከዕርጉም ወያኔ በምን ልለይህ?