Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6802
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ቆምጬ መታዘል ይወዳል በመቶ አመቱ በእግሩ መሄድ አይችልም‼️

Post by Odie » 26 Feb 2026, 11:30

ዳዴ እንኳን ማለት አልጀመረም:: ያው እርሱ ነው ለሃጩን ያዝረከርካል!!

ኦሮሞ ጉራጌ....80 ምናምን ዘሮች ንፍጡን ለቅሶውን ችለው ተሽከሙት የማይጠረቃው ሆዱን እየሞሉ!

በሃይማኖት በድግምት እንደምንም ዘለቀ

አሁን:-
ሲዳማ ተሽከመኝ-----አልችልም

ኦሮሞ ተሽከመኝ.......ሂንጅሩ

ትግሬ ተሽከመኝ.....ቧቧቧቧቧ...ክላ በል

ዘበርጋ ተሽከመኝ....በቆምጬ ቋንቋ ሻይ በዳቦ በልቼ ተዘረጋሁ አልችልም :lol: :lol:

ሻብያ ብቻዋን እንኮኮ ብላዋለች....ያዋጣው እንደሆን.... :lol: :lol:


ቆምጬ ታዝሎ👇👇👇👇👇