ኦሮሞ ጉራጌ....80 ምናምን ዘሮች ንፍጡን ለቅሶውን ችለው ተሽከሙት የማይጠረቃው ሆዱን እየሞሉ!
በሃይማኖት በድግምት እንደምንም ዘለቀ
አሁን:-
ሲዳማ ተሽከመኝ-----አልችልም
ኦሮሞ ተሽከመኝ.......ሂንጅሩ
ትግሬ ተሽከመኝ.....ቧቧቧቧቧ...ክላ በል
ዘበርጋ ተሽከመኝ....በቆምጬ ቋንቋ ሻይ በዳቦ በልቼ ተዘረጋሁ አልችልም
ሻብያ ብቻዋን እንኮኮ ብላዋለች....ያዋጣው እንደሆን....
ቆምጬ ታዝሎ