Re: Next year Axumezana will be in Humera to celebrate የካቲት 11!
መመኜት ያስረጃል። የትግሬ ወያኔ ዐባይ ትግራይ ቅዠት ግብዐተ-መሬት ከገባ ዓመታት እንደተቆጠሩ የማያውቅ በወያኔ መደምሰስ ደንግጦ እንደ ሎጥ ሚስት ባለበት ክው! ብሎ ደንግጦ የቀረ የጨው ድንጋይ እራስ ብቻ ነው። ጥሩ የአብይ አህመድ መቆመሪያ ካድር ናችሁ።
የትግሬን ሰው መሳቂያ አደረጋችሁት ሁልጊዜ ለካቲት እያላችሁ እንደ ህጻን እምባዙሬ ዳንኪራ እየረገጣችሁ - ትግሬን ችግር እየረገጠው።
Re: Next year Axumezana will be in Humera to celebrate የካቲት 11!
አበረ ያአላማጣውን አከባበር እንዴት አየኸው?
Re: Next year Axumezana will be in Humera to celebrate የካቲት 11!
የዳግም ኡ!ኡ! ጆባይዴን ለቅሶ-መነፋረቅ እና ጎዳና መንከባለላችሁ!
እንደ እሳት እራት ዘላችሁ እሳት ውስጥ መማገድ እና አመድ መሆን ትወዳላችሁ። የራያ ኮረም አለማጣ ዕጣ ባለቤት አርበኛ ፋኖ እንጅ ኦሮሙማ ወይም ወያኔ አይደሉም።
መከራ እና ስቅያ ትወዳላችሁ- በሰው እርስት እና ህዝብ ሀሳዊ መንገድ ትወዳላችሁ። ወፍኖቱም ለኃጥዐን ፍኖቱም ትጠፍዕ እንዳለው - የወያኔዎች መጨረሻ ዋይታ እና ለቅሶ እንደ ሆነ 100% አስረግጨ እነግርሃለሁ።በችግር እየተጠበሰ ያለውን የትግራይ ህዝብ እያጓጓዛችሁ አምጥታችሁ ለዕቂት ባትማግዱት ለትግሬ ትልቅ ውለታ እንደፈጸማችሁለት ይቆጠር ነበር።
መከራ እና ስቅያ ትወዳላችሁ- በሰው እርስት እና ህዝብ ሀሳዊ መንገድ ትወዳላችሁ። ወፍኖቱም ለኃጥዐን ፍኖቱም ትጠፍዕ እንዳለው - የወያኔዎች መጨረሻ ዋይታ እና ለቅሶ እንደ ሆነ 100% አስረግጨ እነግርሃለሁ።በችግር እየተጠበሰ ያለውን የትግራይ ህዝብ እያጓጓዛችሁ አምጥታችሁ ለዕቂት ባትማግዱት ለትግሬ ትልቅ ውለታ እንደፈጸማችሁለት ይቆጠር ነበር።
Re: Next year Axumezana will be in Humera to celebrate የካቲት 11!
አበረ ወዲህ ቅዝምዝም ወድያ!
አበረ ማለት ተደመረ ማለት ነው! ከሆረስ አባ ደምር ወይም አባ ጠቅልል ጋር ብትደመር አይሻልም?