Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15163
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Next year Axumezana will be in Humera to celebrate የካቲት 11!

Post by Abere » 15 Feb 2026, 15:43


መመኜት ያስረጃል። የትግሬ ወያኔ ዐባይ ትግራይ ቅዠት ግብዐተ-መሬት ከገባ ዓመታት እንደተቆጠሩ የማያውቅ በወያኔ መደምሰስ ደንግጦ እንደ ሎጥ ሚስት ባለበት ክው! ብሎ ደንግጦ የቀረ የጨው ድንጋይ እራስ ብቻ ነው። ጥሩ የአብይ አህመድ መቆመሪያ ካድር ናችሁ።

የትግሬን ሰው መሳቂያ አደረጋችሁት ሁልጊዜ ለካቲት እያላችሁ እንደ ህጻን እምባዙሬ ዳንኪራ እየረገጣችሁ - ትግሬን ችግር እየረገጠው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 18969
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Next year Axumezana will be in Humera to celebrate የካቲት 11!

Post by Axumezana » 15 Feb 2026, 16:29

አበረ ያአላማጣውን አከባበር እንዴት አየኸው?

Abere
Senior Member
Posts: 15163
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Next year Axumezana will be in Humera to celebrate የካቲት 11!

Post by Abere » 15 Feb 2026, 16:53

የዳግም ኡ!ኡ! ጆባይዴን ለቅሶ-መነፋረቅ እና ጎዳና መንከባለላችሁ! :mrgreen: እንደ እሳት እራት ዘላችሁ እሳት ውስጥ መማገድ እና አመድ መሆን ትወዳላችሁ። የራያ ኮረም አለማጣ ዕጣ ባለቤት አርበኛ ፋኖ እንጅ ኦሮሙማ ወይም ወያኔ አይደሉም።
መከራ እና ስቅያ ትወዳላችሁ- በሰው እርስት እና ህዝብ ሀሳዊ መንገድ ትወዳላችሁ። ወፍኖቱም ለኃጥዐን ፍኖቱም ትጠፍዕ እንዳለው - የወያኔዎች መጨረሻ ዋይታ እና ለቅሶ እንደ ሆነ 100% አስረግጨ እነግርሃለሁ።በችግር እየተጠበሰ ያለውን የትግራይ ህዝብ እያጓጓዛችሁ አምጥታችሁ ለዕቂት ባትማግዱት ለትግሬ ትልቅ ውለታ እንደፈጸማችሁለት ይቆጠር ነበር።


Axumezana wrote:
15 Feb 2026, 16:29
አበረ ያአላማጣውን አከባበር እንዴት አየኸው?

Axumezana
Senior Member
Posts: 18969
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Next year Axumezana will be in Humera to celebrate የካቲት 11!

Post by Axumezana » 15 Feb 2026, 20:30

አበረ ወዲህ ቅዝምዝም ወድያ!

አበረ ማለት ተደመረ ማለት ነው! ከሆረስ አባ ደምር ወይም አባ ጠቅልል ጋር ብትደመር አይሻልም?

Post Reply