Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Naga Tuma
Member+
Posts: 7159
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ኢትዮጵያ ጠል ባዳና ባንዳ ይህን አትመልከት

Post by Naga Tuma » 15 Feb 2026, 13:29

ተወዳጅ ዘፋኝ የነበረዉ አብተዉ ከበደ ፉፋ ሉበ እና ፓስተር ሆኛለሁ ብሎ እንደገና ከዘፈንኩኝ መድረክ ላይ ወጥቶ በዱላ የሚመታኝ ሌላ ፓስተር ኣለ ብሎ ነበር።

የት ሃገር የገዳ ስርዓት ዉስጥ እንዳለፈ ሳይናገር ሉበ የሚለዉ አብተዉ ከበደ ፉፋ ኣትዝፈኑ ለማለቱ የቪድዮ ምስክርነቱን ማዳመጥ ይቻላል።

እንደገና ከዘፈንኩ መድረክ ላይ ወጥቶ በዱላ የሚመታኝ ፓስተር ኣለ ያለዉ ባህላዊ ዘፈን ጣዖት፣ ኢትዮጵያ ጣዖት፣ የኢትዮጵያ ታቦት ጣዖት ባዩ ወዳጅህ ፓስተር ምስራቅ መሆኑን መገመት ይቻላል።

ስለዚህ ባህላዊ ዘፈን ጣዖት፣ ኢትዮጵያ ጣዖት፣ የኢትዮጵያ ታቦት ጣዖት ባዩ ወዳጅህ ፓስተር ምስራቅን ሰምተን ኣትዝፈኑ እንበል ወይስ ፓስተር ሆረስን ሰምተን እንደጉራግኛ ደመቅ ኣድርጋችሁ ዝፈኑ እንበል?

ግድ ዬለም። እኛ ሠፈር ባህልን ሃብት ነዉ ለማለት ፈቃድ ኣንጠይቅም።

ብንችልም፣ ባንችልም ተነስተን ባህል ሃብት ነዉ ማለት እንችላለን።

ኣንተ በምትኖርበት አከባቢ ኣልፌ ኣትዝፈኑ የሚሉ አጠገብ ከዉሳኔ 96 በፊት በደንብ ያዘፈንኩኝ የማይፋቅ ታሪክ ነዉ።

ዘፋኝ የነበረች አመርቲ መጫፈ ቁልቁሉ ተብሎ ሴና ጩቡ የሆነዉ ፓስተር የተባሉት ኣይፈቅድም ብለዋል ብላ እርግፍ ማድረጓም የማይፋቅ ታሪክ ነዉ።

ስለዚህ ከፓስተር ሆረስ እና ከፓስተር ምስራቅ የትኛዉ ዐይኖቹን በጨዉ ታጥቦ መጥቶ ባህል ጣዖት ሳይሆን ሃብት ስለሆነ ዝፈኑ ይበለን?

Dama
Member+
Posts: 7309
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ኢትዮጵያ ጠል ባዳና ባንዳ ይህን አትመልከት

Post by Dama » 15 Feb 2026, 13:48

Horus wrote:
15 Feb 2026, 00:32
Whorus! Yea, that is how he constantly betrays Gurage chaining the people to not resist Ethiopia created by the devine God. He makes it unttuchable by Gurages to criticize its hold on their freedoms and its oppressions.
Ye banda zer gives birth to a traitor son.
Afengach for contrarian

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10852
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ኢትዮጵያ ጠል ባዳና ባንዳ ይህን አትመልከት

Post by ethiopianunity » 15 Feb 2026, 14:09

የአለም ደንቆሮ ሁሉ ነገር የሚመጣው ከቫቲካን ነው ጣሊያኖች ቫቲካን አገራቸው ነው፣ የአለም ድግምት ከነሱ ነው የትም ብትል። ኤርትራ በነሱ እስከዛሬ ተይዛለች፣ ለዚህ ነው ነገሮችን ሁሉ በጣሊያን የሚያዪት። እነ ዘምሰሎ፣ ፌድ አፕ፣ ወዘተ። ጠሊያንን በፍፁም ልታገኘው አትችልም ልክ እናትህ አባትህን ነው መስለው በድግምት የሚይዙህ። ግብፅም እንደዚሁ።

በጠም ነው የሚገርመው፣ ማንነት ቀረ በቃ ወይ ህንድኛ፣ ጣሊያንኛ፣ ጀርመን ሲመጣ እንዲሁ። ያ የስልጣኔ ምልክት ነው። ታዲያ የራሳችንን ቋንቋ ለምን እንንቃለን ኦሮምኛ ከምበትኛ ወዘተ ኦህ ገባኝ አሁን ፒፒ ኦሮሙማ ለካ ላቲን ስለሆነች ለዚህ ነው።

የአኢትዮዽያ ዘፈኑና ሙዚቃ መሳርያው ገዳይ ነው። ሁሉ ነገር በችኮላ ሲምፕሊስቲክ እየሆነ ነው

በነገራችን ላይ ያሁኑ ሸር ደግሞ በኢትዮዽያ ላይ፣ በአፍሪካ ህብረትነት ስም የአኢትዮዽያን ባህል ሀይማኖት ማንነትን፣ ባንዲራን ማደብዝ ነው።

ኦህ ባህሉን ተከትለው አይዘፍኑም፣ ወደ ጃዝ ስልጡን የመሆን ነው መሰለኝ ያስጠላል
Last edited by ethiopianunity on 15 Feb 2026, 14:31, edited 3 times in total.

Naga Tuma
Member+
Posts: 7159
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ኢትዮጵያ ጠል ባዳና ባንዳ ይህን አትመልከት

Post by Naga Tuma » 15 Feb 2026, 14:19

Dama wrote:
15 Feb 2026, 13:48
Horus wrote:
15 Feb 2026, 00:32
Whorus! Yea, that is how he constantly betrays Gurage chaining the people to not resist Ethiopia created by the devine God. He makes it unttuchable by Gurages to criticize its hold on their freedoms and its oppressions.
Ye banda zer gives birth to a traitor son.
Afengach for contrarian
ቃልቻ ጣዖት፣ ቃሉ ጣዖት፣ የሃገር ባህል ጣዖት፣ የጥንት ቃልቻ ወይም ቃሉ ቃላት ተሸካሚ እና ጠባቂ ታቦት ጣዖት ሁሉ ማለት ሂስ ወይም ሃሳ ሳይሆን የምያስብ ኣዕምሮ ማነስ ነዉ።

እንደ ማንዴላ እና እንደ ቴዎድሮስ በኩል እያለፉ ኣፄ ምኒልክ ስር ሽር ጉድ ሳይሉ የጆቴ ወርቅ መባል ዬለም።

ማስተር በትለር ስር ሽር ጉድ ሳይሉ ፓስተር መባል እና የፖለትካ ባሌስትራ መሆን ዬለም።

ማስተር ሉተር ስር ሽር ጉድ ሳይሉ የጥንት ቃልቻ ወይም ቃሉ ታላቅ ፈረዖ ቃላት ተሸካሚ እና ጠባቂ ታቦትን ጣዖት ማለት ዬለም።

ከአደዋ በኋላ በትለር በወለጋ በኩል፣ ብሩስ በወላይታ በኩል ገብተዉ የኢትዮጵያ ቃሉ እና የዕዉነት ኣንድነት ወላይታ ጦሳ እራሳቸዉ ተነስተዉ በትለርን እና ብሩስን መገላመጥ ብቻ ሳይሆን ቃሉ እና ጦሳን የከዱትን ለዘላለሙ ከገላመጡ ቀጠሮህ ከኢትዮጵያ እግዝኣብሔር ጋር እንጂ ከሰዉ ልጅ ጋር ኣይዴለም።

ዬለም ያላችሁ ፓስተሮችን ጋና የምያመራምር ነዉ።
Last edited by Naga Tuma on 15 Feb 2026, 14:48, edited 2 times in total.

Dama
Member+
Posts: 7309
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ኢትዮጵያ ጠል ባዳና ባንዳ ይህን አትመልከት

Post by Dama » 15 Feb 2026, 14:34

ethiopianunity wrote:
15 Feb 2026, 14:09
የአለም ደንቆሮ ሁሉ ነገር የሚመጣው ከቫቲካን ነው ጣሊያኖች ቫቲካን አገራቸው ነው፣ የአለም ድግምት ከነሱ ነው የትም ብትል። ኤርትራ በነሱ እስከዛሬ ተይዛለች፣ ለዚህ ነው ነገሮችን ሁሉ በጣሊያን የሚያዪት። እነ ዘምሰሎ፣ ፌድ አፕ፣ ወዘተ። ጠሊያንን በፍፁም ልታገኘው አትችልም ልክ እናትህ አባትህን ነው መስለው በድግምት የሚይዙህ። ግብፅም እንደዚሁ።

በጠም ነው የሚገርመው፣ ማንነት ቀረ በቃ ወይ ህንድኛ፣ ጣሊያንኛ፣ ጀርመን ሲመጣ እንዲሁ። ያ የስልጣኔ ምልክት ነው። ታዲያ የራሳችንን ቋንቋ ለምን እንንቃለን ኦሮምኛ ከምበትኛ ወዘተ ኦህ ገባኝ አሁን ፒፒ ኦሮሙማ ለካ ላቲን ስለሆነች ለዚህ ነው።

የአኢትዮዽያ ዘፈኑና ሙዚቃ መሳርያው ገዳይ ነው። ሁሉ ነገር በችኮላ ሲምፕሊስቲክ እየሆነ ነው

በነገራችን ላይ ያሁኑ ሸር ደግሞ በኢትዮዽያ ላይ፣ በአፍሪካ ህብረትነት ስም የአኢትዮዽያን ባህል ሀይማኖት ማንነትን፣ ባንዲራን ማደብዝ ነው።

ኦህ ባህሉን ተከትለው አይዘፍኑም፣ ወደ ጃዝ ስልጡን የመሆን ነው መሰለኝ ያስጠላል
Are you from Kembata?

Naga Tuma
Member+
Posts: 7159
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ኢትዮጵያ ጠል ባዳና ባንዳ ይህን አትመልከት

Post by Naga Tuma » 15 Feb 2026, 15:12

Dama wrote:
15 Feb 2026, 14:34
ethiopianunity wrote:
15 Feb 2026, 14:09
የአለም ደንቆሮ ሁሉ ነገር የሚመጣው ከቫቲካን ነው ጣሊያኖች ቫቲካን አገራቸው ነው፣ የአለም ድግምት ከነሱ ነው የትም ብትል። ኤርትራ በነሱ እስከዛሬ ተይዛለች፣ ለዚህ ነው ነገሮችን ሁሉ በጣሊያን የሚያዪት። እነ ዘምሰሎ፣ ፌድ አፕ፣ ወዘተ። ጠሊያንን በፍፁም ልታገኘው አትችልም ልክ እናትህ አባትህን ነው መስለው በድግምት የሚይዙህ። ግብፅም እንደዚሁ።

በጠም ነው የሚገርመው፣ ማንነት ቀረ በቃ ወይ ህንድኛ፣ ጣሊያንኛ፣ ጀርመን ሲመጣ እንዲሁ። ያ የስልጣኔ ምልክት ነው። ታዲያ የራሳችንን ቋንቋ ለምን እንንቃለን ኦሮምኛ ከምበትኛ ወዘተ ኦህ ገባኝ አሁን ፒፒ ኦሮሙማ ለካ ላቲን ስለሆነች ለዚህ ነው።

የአኢትዮዽያ ዘፈኑና ሙዚቃ መሳርያው ገዳይ ነው። ሁሉ ነገር በችኮላ ሲምፕሊስቲክ እየሆነ ነው

በነገራችን ላይ ያሁኑ ሸር ደግሞ በኢትዮዽያ ላይ፣ በአፍሪካ ህብረትነት ስም የአኢትዮዽያን ባህል ሀይማኖት ማንነትን፣ ባንዲራን ማደብዝ ነው።

ኦህ ባህሉን ተከትለው አይዘፍኑም፣ ወደ ጃዝ ስልጡን የመሆን ነው መሰለኝ ያስጠላል
Are you from Kembata?
ዛሬ የጋለሊዮ ጋሌሊ የልደት ቀን ነዉ።

እንደ እነ ጋለሊዮ ጋሌሊ እና ሊዎናርዶ ዳ ቪንቺ ቫቲካንን ስፍራዋን ከሰየዋት አምስት መቶዎች ዓመታት ገደማ ሆኗል።

ስፍራዋን የምታዉቅ ቫቲካን የማናዉቀዉ ዕዉቀት ኣለ ብላ ተሯሩጣ ላዉዳቶ ሲን ካሳተመች አስር ዓመታት ኣልፈዋል።

ኣንተ ዘገምተኛ ቫቲካን ዕዉነተኛ ክርስትያን ኣይዴለችም ብለህ እዚሁ መድረክ ላይ ቅርብ ግዜ ምስክር የሆንከዉ ከዚህ ሁሉ በኋላ ነዉ።

ክርስትና የተጀመረባት ቫቲካን እራሷ ዕዉነተኛ ክርስትያን ኣይዴለችም እያልክ የጥንት ኢትዮጵያ ታላቅ ነብይ ቃላት ተሸካሚ እና ጠባቂ የኢትዮጵያ ታቦትን ጣዖት የሚል የሰማሁኝ ኣንተ የመጀመርያዉ ነህ።

Horus
Senior Member+
Posts: 41908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ ጠል ባዳና ባንዳ ይህን አትመልከት

Post by Horus » 15 Feb 2026, 15:38

ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል!

Post Reply