Re: ኢትዮጵያ ጠል ባዳና ባንዳ ይህን አትመልከት
ተወዳጅ ዘፋኝ የነበረዉ አብተዉ ከበደ ፉፋ ሉበ እና ፓስተር ሆኛለሁ ብሎ እንደገና ከዘፈንኩኝ መድረክ ላይ ወጥቶ በዱላ የሚመታኝ ሌላ ፓስተር ኣለ ብሎ ነበር።
የት ሃገር የገዳ ስርዓት ዉስጥ እንዳለፈ ሳይናገር ሉበ የሚለዉ አብተዉ ከበደ ፉፋ ኣትዝፈኑ ለማለቱ የቪድዮ ምስክርነቱን ማዳመጥ ይቻላል።
እንደገና ከዘፈንኩ መድረክ ላይ ወጥቶ በዱላ የሚመታኝ ፓስተር ኣለ ያለዉ ባህላዊ ዘፈን ጣዖት፣ ኢትዮጵያ ጣዖት፣ የኢትዮጵያ ታቦት ጣዖት ባዩ ወዳጅህ ፓስተር ምስራቅ መሆኑን መገመት ይቻላል።
ስለዚህ ባህላዊ ዘፈን ጣዖት፣ ኢትዮጵያ ጣዖት፣ የኢትዮጵያ ታቦት ጣዖት ባዩ ወዳጅህ ፓስተር ምስራቅን ሰምተን ኣትዝፈኑ እንበል ወይስ ፓስተር ሆረስን ሰምተን እንደጉራግኛ ደመቅ ኣድርጋችሁ ዝፈኑ እንበል?
ግድ ዬለም። እኛ ሠፈር ባህልን ሃብት ነዉ ለማለት ፈቃድ ኣንጠይቅም።
ብንችልም፣ ባንችልም ተነስተን ባህል ሃብት ነዉ ማለት እንችላለን።
ኣንተ በምትኖርበት አከባቢ ኣልፌ ኣትዝፈኑ የሚሉ አጠገብ ከዉሳኔ 96 በፊት በደንብ ያዘፈንኩኝ የማይፋቅ ታሪክ ነዉ።
ዘፋኝ የነበረች አመርቲ መጫፈ ቁልቁሉ ተብሎ ሴና ጩቡ የሆነዉ ፓስተር የተባሉት ኣይፈቅድም ብለዋል ብላ እርግፍ ማድረጓም የማይፋቅ ታሪክ ነዉ።
ስለዚህ ከፓስተር ሆረስ እና ከፓስተር ምስራቅ የትኛዉ ዐይኖቹን በጨዉ ታጥቦ መጥቶ ባህል ጣዖት ሳይሆን ሃብት ስለሆነ ዝፈኑ ይበለን?

Whorus! Yea, that is how he constantly betrays Gurage chaining the people to not resist Ethiopia created by the devine God. He makes it unttuchable by Gurages to criticize its hold on their freedoms and its oppressions.
Ye banda zer gives birth to a traitor son.
Afengach for contrarian
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10852
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ኢትዮጵያ ጠል ባዳና ባንዳ ይህን አትመልከት
የአለም ደንቆሮ ሁሉ ነገር የሚመጣው ከቫቲካን ነው ጣሊያኖች ቫቲካን አገራቸው ነው፣ የአለም ድግምት ከነሱ ነው የትም ብትል። ኤርትራ በነሱ እስከዛሬ ተይዛለች፣ ለዚህ ነው ነገሮችን ሁሉ በጣሊያን የሚያዪት። እነ ዘምሰሎ፣ ፌድ አፕ፣ ወዘተ። ጠሊያንን በፍፁም ልታገኘው አትችልም ልክ እናትህ አባትህን ነው መስለው በድግምት የሚይዙህ። ግብፅም እንደዚሁ።
በጠም ነው የሚገርመው፣ ማንነት ቀረ በቃ ወይ ህንድኛ፣ ጣሊያንኛ፣ ጀርመን ሲመጣ እንዲሁ። ያ የስልጣኔ ምልክት ነው። ታዲያ የራሳችንን ቋንቋ ለምን እንንቃለን ኦሮምኛ ከምበትኛ ወዘተ ኦህ ገባኝ አሁን ፒፒ ኦሮሙማ ለካ ላቲን ስለሆነች ለዚህ ነው።
የአኢትዮዽያ ዘፈኑና ሙዚቃ መሳርያው ገዳይ ነው። ሁሉ ነገር በችኮላ ሲምፕሊስቲክ እየሆነ ነው
በነገራችን ላይ ያሁኑ ሸር ደግሞ በኢትዮዽያ ላይ፣ በአፍሪካ ህብረትነት ስም የአኢትዮዽያን ባህል ሀይማኖት ማንነትን፣ ባንዲራን ማደብዝ ነው።
ኦህ ባህሉን ተከትለው አይዘፍኑም፣ ወደ ጃዝ ስልጡን የመሆን ነው መሰለኝ ያስጠላል

Last edited by ethiopianunity on 15 Feb 2026, 14:31, edited 3 times in total.
Re: ኢትዮጵያ ጠል ባዳና ባንዳ ይህን አትመልከት
ቃልቻ ጣዖት፣ ቃሉ ጣዖት፣ የሃገር ባህል ጣዖት፣ የጥንት ቃልቻ ወይም ቃሉ ቃላት ተሸካሚ እና ጠባቂ ታቦት ጣዖት ሁሉ ማለት ሂስ ወይም ሃሳ ሳይሆን የምያስብ ኣዕምሮ ማነስ ነዉ።Dama wrote: ↑15 Feb 2026, 13:48Whorus! Yea, that is how he constantly betrays Gurage chaining the people to not resist Ethiopia created by the devine God. He makes it unttuchable by Gurages to criticize its hold on their freedoms and its oppressions.
Ye banda zer gives birth to a traitor son.
Afengach for contrarian
እንደ ማንዴላ እና እንደ ቴዎድሮስ በኩል እያለፉ ኣፄ ምኒልክ ስር ሽር ጉድ ሳይሉ የጆቴ ወርቅ መባል ዬለም።
ማስተር በትለር ስር ሽር ጉድ ሳይሉ ፓስተር መባል እና የፖለትካ ባሌስትራ መሆን ዬለም።
ማስተር ሉተር ስር ሽር ጉድ ሳይሉ የጥንት ቃልቻ ወይም ቃሉ ታላቅ ፈረዖ ቃላት ተሸካሚ እና ጠባቂ ታቦትን ጣዖት ማለት ዬለም።
ከአደዋ በኋላ በትለር በወለጋ በኩል፣ ብሩስ በወላይታ በኩል ገብተዉ የኢትዮጵያ ቃሉ እና የዕዉነት ኣንድነት ወላይታ ጦሳ እራሳቸዉ ተነስተዉ በትለርን እና ብሩስን መገላመጥ ብቻ ሳይሆን ቃሉ እና ጦሳን የከዱትን ለዘላለሙ ከገላመጡ ቀጠሮህ ከኢትዮጵያ እግዝኣብሔር ጋር እንጂ ከሰዉ ልጅ ጋር ኣይዴለም።
ዬለም ያላችሁ ፓስተሮችን ጋና የምያመራምር ነዉ።
Last edited by Naga Tuma on 15 Feb 2026, 14:48, edited 2 times in total.
Re: ኢትዮጵያ ጠል ባዳና ባንዳ ይህን አትመልከት
Are you from Kembata?ethiopianunity wrote: ↑15 Feb 2026, 14:09የአለም ደንቆሮ ሁሉ ነገር የሚመጣው ከቫቲካን ነው ጣሊያኖች ቫቲካን አገራቸው ነው፣ የአለም ድግምት ከነሱ ነው የትም ብትል። ኤርትራ በነሱ እስከዛሬ ተይዛለች፣ ለዚህ ነው ነገሮችን ሁሉ በጣሊያን የሚያዪት። እነ ዘምሰሎ፣ ፌድ አፕ፣ ወዘተ። ጠሊያንን በፍፁም ልታገኘው አትችልም ልክ እናትህ አባትህን ነው መስለው በድግምት የሚይዙህ። ግብፅም እንደዚሁ።
በጠም ነው የሚገርመው፣ ማንነት ቀረ በቃ ወይ ህንድኛ፣ ጣሊያንኛ፣ ጀርመን ሲመጣ እንዲሁ። ያ የስልጣኔ ምልክት ነው። ታዲያ የራሳችንን ቋንቋ ለምን እንንቃለን ኦሮምኛ ከምበትኛ ወዘተ ኦህ ገባኝ አሁን ፒፒ ኦሮሙማ ለካ ላቲን ስለሆነች ለዚህ ነው።
የአኢትዮዽያ ዘፈኑና ሙዚቃ መሳርያው ገዳይ ነው። ሁሉ ነገር በችኮላ ሲምፕሊስቲክ እየሆነ ነው
በነገራችን ላይ ያሁኑ ሸር ደግሞ በኢትዮዽያ ላይ፣ በአፍሪካ ህብረትነት ስም የአኢትዮዽያን ባህል ሀይማኖት ማንነትን፣ ባንዲራን ማደብዝ ነው።
ኦህ ባህሉን ተከትለው አይዘፍኑም፣ ወደ ጃዝ ስልጡን የመሆን ነው መሰለኝ ያስጠላል
Re: ኢትዮጵያ ጠል ባዳና ባንዳ ይህን አትመልከት
ዛሬ የጋለሊዮ ጋሌሊ የልደት ቀን ነዉ።Dama wrote: ↑15 Feb 2026, 14:34Are you from Kembata?ethiopianunity wrote: ↑15 Feb 2026, 14:09የአለም ደንቆሮ ሁሉ ነገር የሚመጣው ከቫቲካን ነው ጣሊያኖች ቫቲካን አገራቸው ነው፣ የአለም ድግምት ከነሱ ነው የትም ብትል። ኤርትራ በነሱ እስከዛሬ ተይዛለች፣ ለዚህ ነው ነገሮችን ሁሉ በጣሊያን የሚያዪት። እነ ዘምሰሎ፣ ፌድ አፕ፣ ወዘተ። ጠሊያንን በፍፁም ልታገኘው አትችልም ልክ እናትህ አባትህን ነው መስለው በድግምት የሚይዙህ። ግብፅም እንደዚሁ።
በጠም ነው የሚገርመው፣ ማንነት ቀረ በቃ ወይ ህንድኛ፣ ጣሊያንኛ፣ ጀርመን ሲመጣ እንዲሁ። ያ የስልጣኔ ምልክት ነው። ታዲያ የራሳችንን ቋንቋ ለምን እንንቃለን ኦሮምኛ ከምበትኛ ወዘተ ኦህ ገባኝ አሁን ፒፒ ኦሮሙማ ለካ ላቲን ስለሆነች ለዚህ ነው።
የአኢትዮዽያ ዘፈኑና ሙዚቃ መሳርያው ገዳይ ነው። ሁሉ ነገር በችኮላ ሲምፕሊስቲክ እየሆነ ነው
በነገራችን ላይ ያሁኑ ሸር ደግሞ በኢትዮዽያ ላይ፣ በአፍሪካ ህብረትነት ስም የአኢትዮዽያን ባህል ሀይማኖት ማንነትን፣ ባንዲራን ማደብዝ ነው።
ኦህ ባህሉን ተከትለው አይዘፍኑም፣ ወደ ጃዝ ስልጡን የመሆን ነው መሰለኝ ያስጠላል
እንደ እነ ጋለሊዮ ጋሌሊ እና ሊዎናርዶ ዳ ቪንቺ ቫቲካንን ስፍራዋን ከሰየዋት አምስት መቶዎች ዓመታት ገደማ ሆኗል።
ስፍራዋን የምታዉቅ ቫቲካን የማናዉቀዉ ዕዉቀት ኣለ ብላ ተሯሩጣ ላዉዳቶ ሲን ካሳተመች አስር ዓመታት ኣልፈዋል።
ኣንተ ዘገምተኛ ቫቲካን ዕዉነተኛ ክርስትያን ኣይዴለችም ብለህ እዚሁ መድረክ ላይ ቅርብ ግዜ ምስክር የሆንከዉ ከዚህ ሁሉ በኋላ ነዉ።
ክርስትና የተጀመረባት ቫቲካን እራሷ ዕዉነተኛ ክርስትያን ኣይዴለችም እያልክ የጥንት ኢትዮጵያ ታላቅ ነብይ ቃላት ተሸካሚ እና ጠባቂ የኢትዮጵያ ታቦትን ጣዖት የሚል የሰማሁኝ ኣንተ የመጀመርያዉ ነህ።
Re: ኢትዮጵያ ጠል ባዳና ባንዳ ይህን አትመልከት
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል!