ስለ መለኮታዊ ነገር ጥያቄ ስጀምር ኣሁን ያሉኝን ያህል ጥያቄዎች ኣልነበሩኝም።
ጥያቄዎቹ በየግዜዉ እየበረከቱ የጀመርኩትን ጥያቄ በእኔ አስተሳሰብ እጅግ ጠንካራ ያደርጋሉ።
ኢትዮጵያን የነካ ማለትን እስከዚህ ዘመን ድረስ በጥልቀት ኣስቤበት ኣላዉቅም ነበር።
ተገለጡልኝ የምላቸዉን የበለጠ ሳሰላስል ኣዳዲስ ጥያቄዎች ያስጠይቀኛል።
መለኮታዊ አሰራር ኣለመኖሩ የተረጋገጠ ነዉ እና ይህ ዕዉቀት ከዐለም ሕዝብ ተደብቆ የሰዉ ልጅ ዐለምን ኣሰልፎ ይግዛ የምትሉ ይህ የኣንድ ሰዉ ቅዠት ነዉ ብላችሁ ልታልፉት ትችላላችሁ። እንደለመዳችሁት።
የእኔ ጥረት መለኮታዊ አሰራር ለመኖሩ ምልክቶች ኣሉ ማለት ነዉ።
በቅርቡ ያስጠየቀኝ ጥያቄ የሚከተለዉ ነዉ።
መለኮት በቀዳማዊ ነብይ እና ኣዳኝ በተባሉ መካከል ለቀዳማዊ ነብዩ ብያደላ ምን ለማስተማር ነዉ?
በተጨማሪ ትላንትና ጥር 23፣ 2018፣ ዓም ኤሞስ 9፥7ን ማስታወስ የሚከተለዉን ኣስጠየቀኝ።
እግዝኣብሔር እየሱስ እራሱን ኢትዮጵያን የነካ የምያስብል ይሆን?
ከግብጥ ምድር ኣላወጣሁዋችሁም ወይ ማለት ከጥንት ኢትዮጵያ ምድር ኣወጠሁዋችሁም ማለት ነዉ።
ለምን ነበረ እንደዚህ ኣለ የተባለዉ?
ኢትዮጵያ የተረገመች ምድር ነበረች?
በዚህ ዘመን ኢትዮጵያ የተቀደሰች ምድር ናት ማለት የጀመራችሁ እርስ በእርስ የሚጋጭ አስተሳሰብ ኣልሆነባችሁም?
Re: ግምታዊ መለኮታዊ ጎህ በፍጥረት በር፥ ቁጥር 9 (ጥያቄ ቁጥር 8)
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ተማሪ ሆኜ ኣንድ የመንገድ ላይ ገጠመኝን ሳሰላስል ሰንብቼ በቅርቡ ኣንድ ጥያቄ ጠየኩኝ።
ጥያቄዉን ከጠየኩኝ በኋላ በዛን ግዜ፣ ከእኔ የመንገድ ላይ ገጠመኝ በኋላ፣ የአጎቴ ልጅ ያየን ሕልም ሰማሁኝ።
ሕልሙን ገና እንደሰማሁኝ እኔን ለሌሎች ያሳሰበኝ ሆኗል።
ከኣንድ ሳምንት በፊት ለመጀመርያ ግዜ የሰማሁኝ ሕልሙ ያሳየዉ ንቦች ወደ እየሱስ ቤተክርስትያን ሲተሙ ነዉ።
ገና እንደሰማሁኝ ንብ ተናዳፊ ነዉ ኣልኩኝ።
ይህን ርዕስ የጀመርኩኝ ግዜ እኔ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሆኜ የታየ ሕልም ኣልሰማሁም ነበር።
እኔ እዚህ መድረክ ላይ ደጋግሜ የምጽፈዉ መለኮታዊ ምልክቶች ስለ ስደት ዘመን ንስሃ እና ፍርድ እንጂ ስለ ስቅለት ዘመን ንስሃ ኣይዴለም።
ኢትዮጵያ ያለባት ንስሃ የስደት እንጂ የስቅለት ኣይዴለም።
ጥንት ግዜ እግዝኣብሔር ተገልጦ ነበር የተባለዉ ለቀዳማዊዉ የኢትዮጵያ ነብይ ታላቅ ፈረዖ አክናተን ነበረ። ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ቃሉ ለካ ኣንተ ነህ! ያለዉ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አሓዱ ዓምላክ አባት ነበር።
በእኔ አስተሳሰብ እኔ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሆኜ የአጎቴ ልጅ ያየዉ ሕልም እና እኔ ሜይ 11፣ 2026፣ እና ሜይ 18፣ 2026፣ ያየሁዋቸዉ ሕልሞች የእግዝኣብሐር በተዓምራዊ አሰራር መገለጥ ምልክቶች ናቸዉ።
ይህ ማለት የፍጥረት በር ኢትዮጵያ ዓምላክ ጥንት ዘመን እና በዚህ ዘመን የተገለጠዉ በፍጥረት በር ኢትዮጵያ በኩል ነዉ ማለት ይሆናል።
የኢትዮጵያ ዓምላክ የኖረዉ እስራኤል ዉስጥ ሳይሆን ኢትዮጵያ ዉስጥ ነዉ ማለት ይሆናል።
ነብ እና ደንፋ ሲከበሩ የኖሩት እስራኤል ዉስጥ ሳይሆን ኢትዮጵያ ዉስጥ ነዉ።
ስለዚህ ኢትዮጵያን የነካ ማለት ነብ እና ደንፋን የነካ ማለት ሊሆን ይችላል።
በእኔ አስተሳሰብ ነብ ወይም ነቤ ማለት ነብይ ወይም ፕሪፌት ማለት ይመስላል።
ሙሴ ነብይ ነበር። ሙሴ ከስደት በፊት የአሓዱ ዓምላክ አባት ፈረዖ አክናተን ነበረ ማለት ፍረዖ አክናተን ነብይ ነበረ ማለት ይሆናል። ፈረዖ አክናተን ወይም ስደተኛዉ ሙሴ እግዝኣብሔር የተገለጠለት ነበር ከተባለ ምናልባትም ነብዩን የነካ ኢትዮጵያን የነካ ማለት ሊሆን ይችላል።
የአይሁዶች ቶራ፣ የክርስትና ባይብል፣ የእልምና ቁራን በሙሴ ዙርያ ሲሽከረከሩ ኖሩ ማለት እና ሙሴ የተባለዉ ከስደት በፊት የጥንት ኢትዮጵያ ቀዳማዊ ነብይ ታላቁ ፈረዖ አክናተን ነበር ማለት ሶስቱም በቀዳማዊ የጥንት ኢትዮጵያ ቀዳማዊ ነብይ ዙርያ ሲሽከረከሩ ኖሩ ማለት ይሆናል።
እኔ ሊሆን ይችላል የምለዉን መቀበል ሳይሆን እኔ ኣስተዋልኩኝ የምላቸዉን ለራሳችሁ ማጥናት የየራስ ነዉ።