-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9817
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
ፀሎታችን ለምን አልተሰማም? በእርግጥም የብልፅግና አምላክ ተኝቷል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
ዎንድማችን Selam/ ከዚህ ቀደም የሻዕቢያ የእግር ኳስ ቡድን ሊቨርፑል እንዲሸነፉ ያደረገው ፀሎት ተሰምቶ ነበር። ዛሬ ግን የብልፅግና አምላክ ተኝቷል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9817
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ፀሎታችን ለምን አልተሰማም? በእርግጥም የብልፅግና አምላክ ተኝቷል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
ኬንያውያን እና ዩጋንዳውያን ከኢትዮጵያ ይልቅ ለኤርትራ እንደሚያዳሉ እየታወቀ የኢትዮጵያ ብልፅግናዊ ቡድናችን ኬንያና ዩጋንዳ በሚያስተናግዱዋቸው ውድድሮች ላይ እንዲሳተፍ ማድረግ ማለት እብደት ካልሆነ ምን ይባላል።