Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 9817
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ፀሎታችን ለምን አልተሰማም? በእርግጥም የብልፅግና አምላክ ተኝቷል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 23 Nov 2025, 14:00

ዎንድማችን Selam/ ከዚህ ቀደም የሻዕቢያ የእግር ኳስ ቡድን ሊቨርፑል እንዲሸነፉ ያደረገው ፀሎት ተሰምቶ ነበር። ዛሬ ግን የብልፅግና አምላክ ተኝቷል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:


Digital Weyane
Member+
Posts: 9817
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ፀሎታችን ለምን አልተሰማም? በእርግጥም የብልፅግና አምላክ ተኝቷል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 23 Nov 2025, 14:13

ኬንያውያን እና ዩጋንዳውያን ከኢትዮጵያ ይልቅ ለኤርትራ እንደሚያዳሉ እየታወቀ የኢትዮጵያ ብልፅግናዊ ቡድናችን ኬንያና ዩጋንዳ በሚያስተናግዱዋቸው ውድድሮች ላይ እንዲሳተፍ ማድረግ ማለት እብደት ካልሆነ ምን ይባላል። :roll: :roll:

Post Reply