Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Odie
Member+
Posts: 5963
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በወቅታዊው የማርበርግ ቫይረስ መከላከል ስራዎች በማስመልከት መግለጫ ሰጥተዋል

Post by Odie » 17 Nov 2025, 13:40

ስለማርበትግ እንዴት ታወራለህ ብልፅግና ቤት ስው ሲሞት እኮ አይወራም :lol: :lol:
WHO ባያወጣው መች ታወጡት ነበር?

በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ :lol:

በእገታና ጦርነት ስሟን ያሳነሳችሁዋት ምድር ማርበርግ ተጨመረላችሁ! ስው ዝር እንዳይልና ፖርካችሁን እንዳያይ :lol:

ጥያቄው ማርበርግ እንዴት ገባ? የተጣለው ደቡብ ማን ይደርስለት ይሆን?
ያ አካባቢ እውነታ ኢትዮዺያዊ ያለበት ስፍራ ነው ይባላል? ሽር ይኖር ይሆን?

ድንበር የሌላት አገር ኢቦላም ታስገቡ ይሆናል!

ለማንኛውም አገር ቤት የምትሄዱ እስኪጣራ አስቡበት::

Post Reply