Re: የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በወቅታዊው የማርበርግ ቫይረስ መከላከል ስራዎች በማስመልከት መግለጫ ሰጥተዋል
ስለማርበትግ እንዴት ታወራለህ ብልፅግና ቤት ስው ሲሞት እኮ አይወራም
WHO ባያወጣው መች ታወጡት ነበር?
በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ
በእገታና ጦርነት ስሟን ያሳነሳችሁዋት ምድር ማርበርግ ተጨመረላችሁ! ስው ዝር እንዳይልና ፖርካችሁን እንዳያይ
ጥያቄው ማርበርግ እንዴት ገባ? የተጣለው ደቡብ ማን ይደርስለት ይሆን?
ያ አካባቢ እውነታ ኢትዮዺያዊ ያለበት ስፍራ ነው ይባላል? ሽር ይኖር ይሆን?
ድንበር የሌላት አገር ኢቦላም ታስገቡ ይሆናል!
ለማንኛውም አገር ቤት የምትሄዱ እስኪጣራ አስቡበት::