Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 16907
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

አማራ፣ ጉራጌ፤ ኦሮሞ፣ ጋፋቴ - ዕሪሪሪሪሪሪሪ!

Post by Selam/ » 10 Sep 2025, 19:58

Horus wrote:
08 Aug 2022, 03:04
ዛሬ አቢይ ደብረ ማርቆስን ሲክብ ነው የዋለው! ያ ደሞ (ደብረ ማርቆስ) የሺመልስ እናት ወ/ሮ ፋንቱ አበበ አገር ነው! ያቢይ እናት አማራ ናት! እሷም ጎጃሜ ትሆን እንዴ! ታዲያ ምነው ባማራ ላይ እንዲህ ጨከኑ? ዞሮ ዞሮ ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም ይባል የለ! ግና ለምድን ነው የሺመልስ አማራነት አሁን የሚነገረው?
Horus wrote:
15 May 2020, 03:30
ዝዋይ፣ አድኣ፣ አዳዲ፣ መቂ፣ ወዘተ ዛሬም የዚያው የግዱን ምንነት እያረጋገጠ ነው፣ የስራ ስነ ምግባር !!! ከላይም ገላን እንዲሁ ነው ። ያዬም እንዲሁ ነው። ጂዳስ ቢሆን ዘሩን ቢክድ ያው የሚለማው በጂኑ ባገኘው ጸጋ ነው። ይህ ደሞ በጣም ደስ ይላል ፣ ሰው ነጻ የሚሆነው በስራ እንጂ መንገድ በመዝጋት ፣ ቴዲን እንዳይዘፍን በቆም አይደለም ። ቴዲ ስለሚኒልክ መዝፈን አላቆመም ። ሚኒልክን መሸጥ የገቡት ራሳችው ኦሮሞች ናቸው። ፍሬ ከግንዱ ርቆ አይወድቅም ይባል የለ !!

Dama
Member+
Posts: 6287
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: አማራ፣ ጉራጌ፤ ኦሮሞ፣ ጋፋቴ - ዕሪሪሪሪሪሪሪ!

Post by Dama » 10 Sep 2025, 21:15

His soul is rotten by PP money.

Post Reply