https://www.youtube.com/live/DMkstEWGVg ... 8_qKwiFEt1
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
የ በቴ ኡርጌሳ እና የ ሃጫሉ በ አብይ አህመድ መገደል በ ኦሮሚያ ቁጭት አለመፍጠሩ ለምን ይሆን?
አብዮት ልጇን ተበላለች ስለሚባለው መስካሪ ወይንስ አማራውን እስከፈጀልን ድረስ የኛንም አልፎአልፎ ቢገድል ስለ ታላቋ ኦሮሚያ ሲባል ዝምታ?
https://www.youtube.com/live/DMkstEWGVg ... 8_qKwiFEt1
https://www.youtube.com/live/DMkstEWGVg ... 8_qKwiFEt1
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: የ በቴ ኡርጌሳ እና የ ሃጫሉ በ አብይ አህመድ መገደል በ ኦሮሚያ ቁጭት አለመፍጠሩ ለምን ይሆን?
የመፈንቅለ መንግስቱ ተውኔት! ወታደር በመሆኔ አሳስቄ መልሻቸዋለሁ፣) ውስጤ ድብን እያለ ነበር ያለው? 
አንድ የሃገር መሪ በዚህ ደረጃ ቀሎ ሲበጠረቅ እያየኽ፣ አብቹ ያማልዳል ብለህ ራስኽን ለመፎገር እንዴት ቻልክ? ሆድ ካገር ይሰፋል አሉ
እነ ከርሶ