Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

የ በቴ ኡርጌሳ እና የ ሃጫሉ በ አብይ አህመድ መገደል በ ኦሮሚያ ቁጭት አለመፍጠሩ ለምን ይሆን?

Post by Za-Ilmaknun » 14 Jul 2025, 12:11

አብዮት ልጇን ተበላለች ስለሚባለው መስካሪ ወይንስ አማራውን እስከፈጀልን ድረስ የኛንም አልፎአልፎ ቢገድል ስለ ታላቋ ኦሮሚያ ሲባል ዝምታ?

https://www.youtube.com/live/DMkstEWGVg ... 8_qKwiFEt1


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: የ በቴ ኡርጌሳ እና የ ሃጫሉ በ አብይ አህመድ መገደል በ ኦሮሚያ ቁጭት አለመፍጠሩ ለምን ይሆን?

Post by Za-Ilmaknun » 14 Jul 2025, 12:20

የመፈንቅለ መንግስቱ ተውኔት! ወታደር በመሆኔ አሳስቄ መልሻቸዋለሁ፣) ውስጤ ድብን እያለ ነበር ያለው? 😀😂 አንድ የሃገር መሪ በዚህ ደረጃ ቀሎ ሲበጠረቅ እያየኽ፣ አብቹ ያማልዳል ብለህ ራስኽን ለመፎገር እንዴት ቻልክ? ሆድ ካገር ይሰፋል አሉ 🤣 እነ ከርሶ

Post Reply