Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

የትግሬው "መንበረ ሰላማ" ምስረታ ሲገርመን አገዎች ደግሞ "መንበረ ሀርቤ" የሚባል ሲኖዶስ መሰረቱ።፡አገው ዘመነ ካሴ በተገኘበት ማለት ነው።

Post by Union » 07 Mar 2025, 16:19

እልል በሉ እስቲ :lol: :lol: :lol: :x

ነጮቹ የአገውን አጀንዳ እየገፋ ነው የምንለው ለዛ ነው
Last edited by Union on 07 Mar 2025, 16:43, edited 1 time in total.

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የትግሬው "መንበረ ሰላማ" ምስረታ ሲገርመን አገዎች ደግሞ "መንበረ ሀርቤ" የሚባል ሲኖዶስ መሰረቱ። አገው ዘመነ ካሴ በተገኘበት ማለት ነው

Post by Union » 07 Mar 2025, 16:36

የቅድስት ስላሴ"ፅባቴ" ተብለው አስተዳዳሪ የሆኑት አባ ኪሮስ የሚባለው ሰውዬ ከህውሀት ግዜ ጀምሮ ትግሬ ነኝ እያለ ነበር ቦሀላ የስላሴ አስተዳዳሪ የነበረው። አሁን አገው ነኝ ብሎ ብቅ አለ :lol:

አገው ሆኖ ትግሬ ነኝ እያለ ሲንቀሳቀስ የነበረ ሰውዬ አሁን የአገውን ሲንዶስ መስርቷል

ዘመነ ካሴ እና ምሬ ወዳጆ የአገው ሚልሻ ዊንግ አስተዳዳሪዎች ናቸው

Post Reply