Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
netsi
- Member
- Posts: 168
- Joined: 06 Oct 2019, 04:29
Post
by netsi » 02 Jan 2025, 11:38
ግብፅ ወታደሮቿን በአውሮፕላንና በመርከብ ወደሱማሊያ ለመላክ ዝግጅቷን ማጠናቀቋን ዘናሽናል ዘግቧል፡፡ እንደዘገባው እነዚህን ወታደሮች የምትልከው በአዲሱ የአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ሀይል ውስጥ ለማካተት ነው፡፡
ግብፅ ወታደሮቿን ወደሱማሊያ የምትልክው በሱማሊያ ጥያቄ መሰረት መሆኑን ያወሳው ዘገባው ቀደም ሲል በርካታ የጦር መሳሪያዎችን ወደዚያው መላኳን ጠቅሷል፡፡ በዚህ ሳምንት በተከናወነው የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ በሱማሊያ ውስጥ አዲስ ሰላም አስከባሪ ሀይል እንዲሰማራ የተወሰነ መሆኑን የገለፀው ዘገባው ይህን ተከትሎ የግብፅ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የግብፅ ወታደሮች በአዲሱ ሀይል ውስጥ እንደሚካተቱ ማስታወቁን ጠቅሷል፡፡
በፀጥታው ምክር ቤት ውሳኔ መሰረት በአዲሱ ሰላም አስከባሪ ሀይል ውስጥ አስራ አንድ ሺ ወታደሮች እንደሚካተቱ መገለፁ ይታወሳል፡፡ በናሽናል ጋዜጣ እንደዘገበው ግብፅ ከዚህ ውስጥ ሀያ አምስት ፐርሰንቱን ለመሸፈን ዝግጅት እያደረገች ትገኛለች፡፡ እነዚህ ወታደሮችም በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ በአውሮፕላንና በመርከብ ተጭነው ሞቃዲሾ ይደርሳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ዘገባው አስረድቷል፡፡
.******
አስገራሚው ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ለ25ኛ አመት የንግስና በዓላቸው ያሰሩት ታላቁ ቤተመንግሥት [media]
[/media]
-
Odie
- Member
- Posts: 2571
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 02 Jan 2025, 13:01
አንተ ደግሞ የትኛው ነህ? ከዚህስ ዜና ምን እያገኘህ ነው?
ቦቲ ጋማ ነህ ወይስ
ሻውያ
ወይስ የከስረው ወያኔ?
-
netsi
- Member
- Posts: 168
- Joined: 06 Oct 2019, 04:29
Post
by netsi » 02 Jan 2025, 15:11
[quote=netsi post_id=1531293 time=1735832328 user_id=51958]
ግብፅ ወታደሮቿን በአውሮፕላንና በመርከብ ወደሱማሊያ ለመላክ ዝግጅቷን ማጠናቀቋን ዘናሽናል ዘግቧል፡፡ እንደዘገባው እነዚህን ወታደሮች የምትልከው በአዲሱ የአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ሀይል ውስጥ ለማካተት ነው፡፡
ግብፅ ወታደሮቿን ወደሱማሊያ የምትልክው በሱማሊያ ጥያቄ መሰረት መሆኑን ያወሳው ዘገባው ቀደም ሲል በርካታ የጦር መሳሪያዎችን ወደዚያው መላኳን ጠቅሷል፡፡ በዚህ ሳምንት በተከናወነው የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ በሱማሊያ ውስጥ አዲስ ሰላም አስከባሪ ሀይል እንዲሰማራ የተወሰነ መሆኑን የገለፀው ዘገባው ይህን ተከትሎ የግብፅ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የግብፅ ወታደሮች በአዲሱ ሀይል ውስጥ እንደሚካተቱ ማስታወቁን ጠቅሷል፡፡
በፀጥታው ምክር ቤት ውሳኔ መሰረት በአዲሱ ሰላም አስከባሪ ሀይል ውስጥ አስራ አንድ ሺ ወታደሮች እንደሚካተቱ መገለፁ ይታወሳል፡፡ በናሽናል ጋዜጣ እንደዘገበው ግብፅ ከዚህ ውስጥ ሀያ አምስት ፐርሰንቱን ለመሸፈን ዝግጅት እያደረገች ትገኛለች፡፡ እነዚህ ወታደሮችም በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ በአውሮፕላንና በመርከብ ተጭነው ሞቃዲሾ ይደርሳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ዘገባው አስረድቷል፡፡
.******
አስገራሚው ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ለ25ኛ አመት የንግስና በዓላቸው ያሰሩት ታላቁ ቤተመንግሥት [media]
[/media]
[/quote]
-
netsi
- Member
- Posts: 168
- Joined: 06 Oct 2019, 04:29
Post
by netsi » 03 Jan 2025, 03:54

by netsi » 03 Jan 2025, 17:28

by netsi » 05 Jan 2025, 00:18

Hellen
- Member
- Posts: 192
- Joined: 09 Oct 2019, 11:06
Post
by Hellen » 06 Jan 2025, 17:18
netsi wrote: ↑02 Jan 2025, 11:38
ግብፅ ወታደሮቿን በአውሮፕላንና በመርከብ ወደሱማሊያ ለመላክ ዝግጅቷን ማጠናቀቋን ዘናሽናል ዘግቧል፡፡ እንደዘገባው እነዚህን ወታደሮች የምትልከው በአዲሱ የአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ሀይል ውስጥ ለማካተት ነው፡፡
ግብፅ ወታደሮቿን ወደሱማሊያ የምትልክው በሱማሊያ ጥያቄ መሰረት መሆኑን ያወሳው ዘገባው ቀደም ሲል በርካታ የጦር መሳሪያዎችን ወደዚያው መላኳን ጠቅሷል፡፡ በዚህ ሳምንት በተከናወነው የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ በሱማሊያ ውስጥ አዲስ ሰላም አስከባሪ ሀይል እንዲሰማራ የተወሰነ መሆኑን የገለፀው ዘገባው ይህን ተከትሎ የግብፅ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የግብፅ ወታደሮች በአዲሱ ሀይል ውስጥ እንደሚካተቱ ማስታወቁን ጠቅሷል፡፡
በፀጥታው ምክር ቤት ውሳኔ መሰረት በአዲሱ ሰላም አስከባሪ ሀይል ውስጥ አስራ አንድ ሺ ወታደሮች እንደሚካተቱ መገለፁ ይታወሳል፡፡ በናሽናል ጋዜጣ እንደዘገበው ግብፅ ከዚህ ውስጥ ሀያ አምስት ፐርሰንቱን ለመሸፈን ዝግጅት እያደረገች ትገኛለች፡፡ እነዚህ ወታደሮችም በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ በአውሮፕላንና በመርከብ ተጭነው ሞቃዲሾ ይደርሳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ዘገባው አስረድቷል፡፡
.******
አስገራሚው ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ለ25ኛ አመት የንግስና በዓላቸው ያሰሩት ታላቁ ቤተመንግሥት