Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16664
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

2 ግዙፍ የጎንደር እዞች ባልደራስ እስክንድር ላይ መግለጫ አወጡ። እስከ አሁን የታገስነው አርበኛ መከታውን እና ኮነሌል ፋንታሁንን በማክበር ነው አሉ። ሰርጎ ገቦች እየተወገዱ ነው

Post by Misraq » 22 Dec 2024, 15:19

.
.
.
የዓብይ አህመድን ቂጥ እየላሰ በጨረባ ሊጥለው የነበረው የድቅል ዜጋ ወይም ሞት ባይ ፀረ አማራ ተሹለክላኪ በኦህዴድ ቁማር ተበልቶ እና በካልቾ ተብሎ ሲባረር ሌላ host ፈልጎ እንደ parasite ተጣብቆ የነበረው የአማራ ፋኖ ላይ ነበር።

ይህ የፓራሳይት ሃይል ጎጃም ላይ ብቻ ነበር ወግድ የተባለው። አሁን በጎንደርም በሸዋም በወሎም ተነቅሎ እየተጣለ ነው። ትግሉ ራሱን እያጠራ እየቀጠለ ነው። የአማራ ትግል በፀረ አማራ ዜጋ አራማጅ አይመራም የሚለው መርህ ርዕዬት መሬት ይዞ ውጤት እያመጣ ነው።