.
.
የዓብይ አህመድን ቂጥ እየላሰ በጨረባ ሊጥለው የነበረው የድቅል ዜጋ ወይም ሞት ባይ ፀረ አማራ ተሹለክላኪ በኦህዴድ ቁማር ተበልቶ እና በካልቾ ተብሎ ሲባረር ሌላ host ፈልጎ እንደ parasite ተጣብቆ የነበረው የአማራ ፋኖ ላይ ነበር።
ይህ የፓራሳይት ሃይል ጎጃም ላይ ብቻ ነበር ወግድ የተባለው። አሁን በጎንደርም በሸዋም በወሎም ተነቅሎ እየተጣለ ነው። ትግሉ ራሱን እያጠራ እየቀጠለ ነው። የአማራ ትግል በፀረ አማራ ዜጋ አራማጅ አይመራም የሚለው መርህ ርዕዬት መሬት ይዞ ውጤት እያመጣ ነው።