Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8598
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት የፖለቲካ መምሪያ አላፊ ፋኖ ረ/ት ፕሮፊሰር ጌታ አስራደ

Post by Wedi » 12 Oct 2024, 03:39

የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት የፖለቲካ መምሪያ ሃላፊ ፋኖ ረ/ት ፕሮፊሰር ጌታ አስራደ

ድል ለአማራ ህዝብ!!!




:!: :!:

Please wait, video is loading...

Wedi
Member+
Posts: 8598
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት የፖለቲካ መምሪያ አላፊ ፋኖ ረ/ት ፕሮፊሰር ጌታ አስራደ

Post by Wedi » 13 Oct 2024, 06:51

''ጠላትን መደምሰስ ብቻ ሳይሆን ጨርሶ መቅበር የሚችል ትውልድ ፈጥረናልና ትግሉ መቼም አይቆምም''

ሻለቃ ሀብቴ ወልዴ የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ አዛዥ

ድል ለአማራ ህዝብ!!!






የአማራ ፋኖ በጎንደር ጉና ክፍለ ጦር - ጎንደር የጀግኖች እና የአናብስቶቹ ምድር!!👏

ድል ለአማራ ህዝብ!

:!:
Please wait, video is loading...

Misraq
Senior Member
Posts: 16671
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት የፖለቲካ መምሪያ አላፊ ፋኖ ረ/ት ፕሮፊሰር ጌታ አስራደ

Post by Misraq » 13 Oct 2024, 09:49

ጌታ አስራደ ገና ፓለቲካው አልገባውም። በዚህ interview ይህን የመሰለ አደገኛ ስህተት ሰርቷል። qout and qout

"የአማራ ሕዝብን ከወንድም ከኦሮሞ ሕዝብ እንዴት መለየት ይቻላል። አይችልም"

ይህ አይነት ቡትቶ አስተሳሰብ የአማራን ሕዝብ ለ50 ዓመታት ገፈት ቀማሽ አድርጎታል። ይህ መሰል ተለማማጭነትና ተንበርካኪነት በፓለቲካው አለም ገዝፎ የሚታየው ከዜጋ ፓለቲካ አራማጆች ነው። shame on these scumbags. Would his statement get reciprocated from the other side? Hello no. They are up to creating their empire displacing and cleansing everyday. Yet, this guy has the audacity to tell us to be mother Theresa

Post Reply