Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8598
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 12 Oct 2024, 03:39
የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት የፖለቲካ መምሪያ ሃላፊ ፋኖ ረ/ት ፕሮፊሰር ጌታ አስራደ
ድል ለአማራ ህዝብ!!!
Please wait, video is loading...
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8598
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 13 Oct 2024, 06:51
''ጠላትን መደምሰስ ብቻ ሳይሆን ጨርሶ መቅበር የሚችል ትውልድ ፈጥረናልና ትግሉ መቼም አይቆምም''
ሻለቃ ሀብቴ ወልዴ የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ አዛዥ
ድል ለአማራ ህዝብ!!!
የአማራ ፋኖ በጎንደር ጉና ክፍለ ጦር - ጎንደር የጀግኖች እና የአናብስቶቹ ምድር!!
ድል ለአማራ ህዝብ!
Please wait, video is loading...
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16670
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 13 Oct 2024, 09:49
ጌታ አስራደ ገና ፓለቲካው አልገባውም። በዚህ interview ይህን የመሰለ አደገኛ ስህተት ሰርቷል። qout and qout
"የአማራ ሕዝብን ከወንድም ከኦሮሞ ሕዝብ እንዴት መለየት ይቻላል። አይችልም"
ይህ አይነት ቡትቶ አስተሳሰብ የአማራን ሕዝብ ለ50 ዓመታት ገፈት ቀማሽ አድርጎታል። ይህ መሰል ተለማማጭነትና ተንበርካኪነት በፓለቲካው አለም ገዝፎ የሚታየው ከዜጋ ፓለቲካ አራማጆች ነው። shame on these scumbags. Would his statement get reciprocated from the other side? Hello no. They are up to creating their empire displacing and cleansing everyday. Yet, this guy has the audacity to tell us to be mother Theresa