- የአብይ አላማ የአማራን ህዝብ ትጥቅ ማስፈታት ነበር ሼን ለማስደሰት
- አታዬ እና ሸዋ ሮቢት ከተሞችን ያቃጠሉት የከሚሴ ኦሮሞዎች አሁንም አልተቀጡም። አብይ ትጥቅ አልፈታቸዉም። ይህ ማለት አማራ የሚዋጋው የዘር ህልውና ጦርነት እንጂ የፖለቲካ ጦርነት አይደለም።
- የሸኔ አብይ አላማ አማራ ክልልን ሌላ ወለጋ ማድረግ ነው።
- አብይ ስልጣን ሲይዝ በአብዛኛው ኦሮሞዎችን እና ደቡብ ብሄሮችን በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ በመመልመል በአማራ ላይ ጦርነት ለመፍጠር ስላቀደ ነው።
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13495
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Amhara cannot disarm
Last edited by Noble Amhara on 25 Sep 2024, 17:29, edited 1 time in total.
Re: Amhara cannot disarm
ከወለጋ ወደ ወሎ ተልዕኮ ተሰጥቷቸው የመጡ /የመሸጉ/ ኦሮሙማ ወይም ኦነጎች ላለማለት ምን ከለከለህ? የወሎ ህዝብ አንድ ወሎዬ ነው። ወያኔ ለኦነግ ምሽግ የፈጠራት ትንሽየ ወረዳ ለዛውም ደግሞ አብላጫው አማራ የሆነ ነገር ነው። ወሎን ለመከፋፈል እየሞከርክ መሆኑ ነው?
Noble Amhara wrote: ↑25 Sep 2024, 17:17- የአብይ አላማ የአማራን ህዝብ ትጥቅ ማስፈታት ነበር ሼን ለማስደሰት
- አታዬ እና ሸዋ ሮቢት ከተሞችን ያቃጠሉት የወሎ ኦሮሞዎች አሁንም አልተቀጡም። አብይ ትጥቅ አልፈታቸዉም። ይህ ማለት አማራ የሚዋጋው የዘር ህልውና ጦርነት እንጂ የፖለቲካ ጦርነት አይደለም።
- አብይ ስልጣን ሲይዝ በአብዛኛው ኦሮሞዎችን እና ደቡብ ብሄሮችን በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ በመመልመል በአማራ ላይ ጦርነት ለመፍጠር ስላቀደ ነው።
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13495
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia