Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13497
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Amhara cannot disarm

Post by Noble Amhara » 25 Sep 2024, 17:17

- የአብይ አላማ የአማራን ህዝብ ትጥቅ ማስፈታት ነበር ሼን ለማስደሰት

- አታዬ እና ሸዋ ሮቢት ከተሞችን ያቃጠሉት የከሚሴ ኦሮሞዎች አሁንም አልተቀጡም። አብይ ትጥቅ አልፈታቸዉም። ይህ ማለት አማራ የሚዋጋው የዘር ህልውና ጦርነት እንጂ የፖለቲካ ጦርነት አይደለም።

- የሸኔ አብይ አላማ አማራ ክልልን ሌላ ወለጋ ማድረግ ነው።

- አብይ ስልጣን ሲይዝ በአብዛኛው ኦሮሞዎችን እና ደቡብ ብሄሮችን በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ በመመልመል በአማራ ላይ ጦርነት ለመፍጠር ስላቀደ ነው።
Last edited by Noble Amhara on 25 Sep 2024, 17:29, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 14851
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Amhara cannot disarm

Post by Abere » 25 Sep 2024, 17:25

ከወለጋ ወደ ወሎ ተልዕኮ ተሰጥቷቸው የመጡ /የመሸጉ/ ኦሮሙማ ወይም ኦነጎች ላለማለት ምን ከለከለህ? የወሎ ህዝብ አንድ ወሎዬ ነው። ወያኔ ለኦነግ ምሽግ የፈጠራት ትንሽየ ወረዳ ለዛውም ደግሞ አብላጫው አማራ የሆነ ነገር ነው። ወሎን ለመከፋፈል እየሞከርክ መሆኑ ነው? 8)
Noble Amhara wrote:
25 Sep 2024, 17:17
- የአብይ አላማ የአማራን ህዝብ ትጥቅ ማስፈታት ነበር ሼን ለማስደሰት

- አታዬ እና ሸዋ ሮቢት ከተሞችን ያቃጠሉት የወሎ ኦሮሞዎች አሁንም አልተቀጡም። አብይ ትጥቅ አልፈታቸዉም። ይህ ማለት አማራ የሚዋጋው የዘር ህልውና ጦርነት እንጂ የፖለቲካ ጦርነት አይደለም።

- አብይ ስልጣን ሲይዝ በአብዛኛው ኦሮሞዎችን እና ደቡብ ብሄሮችን በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ በመመልመል በአማራ ላይ ጦርነት ለመፍጠር ስላቀደ ነው።

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13497
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: Amhara cannot disarm

Post by Noble Amhara » 25 Sep 2024, 17:37


Post Reply