Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

በመዲናዋ አመፅ ይነሳል በሚል ፍራቻ አለም ባንክ አዲስ አበባ ያለውን ቢሮ ዘጋው

Post by Za-Ilmaknun » 30 Jul 2024, 12:40

የሃገሪቱን ገበያዎች በዋጋ ጭማሪ ያጥለቀለቀው መመሪያ …………. ሕዝብ ያምፃል በሚል አለም ባንክ አዲስ አበባ ላይ ያለውን ቢሮውን ለሰባት ቀናት ዘግቷል። እነIMF ኑሮ ሲወደድበት ሕዝቡ ሊያምፅ ይችላል የሚል ስጋት አድሮባቸዋል። መንግስት የፀጥታ አካላቱን እና ከፍተኛ የደሕንነት ሰራተኞቹን በየስርቻው አሰማርቷል። :mrgreen:

https://mereja.com/amharic/v2/986905

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: በመዲናዋ አመፅ ይነሳል በሚል ፍራቻ አለም ባንክ አዲስ አበባ ያለውን ቢሮ ዘጋው

Post by Za-Ilmaknun » 30 Jul 2024, 12:47

የውጭ ምንዛሬ ተመን ተከትሎ በአዲስ አበባ መርካቶ ገበያ እስከ 400 ብር የደረሰ የዋጋ ጭማሪ ተመዘገበ።

የውጭ ምንዛሬ ተመን ከዛሬ ጀምሮ በገበያ ስርዓት እንዲመራ መወሰኑን ተከትሎ፤ በአዲስ አበባ መርካቶ ገበያ እስከ 400 ብር የደረሰ የዋጋ ጭማሪ ተመዘገበ።

የዋጋ ጭማሪው በዋናነት የታየው፤ ከውጭ ሀገር በሚገቡ የታሸጉ ምግብ እና መጠጦች እንዲሁም ሌሎች ሸቀጦች ላይ ነው።

ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 22፤ 2016 ከሰዓት በኋላ በመርካቶ የተለያዩ የገበያ ስፍራዎች የተዘዋወረው የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ዘጋቢ፤ ከውጭ ሀገር በሚገቡ ሸቀጦች ላይ የታየውን ያህል ጭማሪ በሀገር ውስጥ ምርቶች ላይ አለመደረጉን ለመታዘብ ችሏል።

ዘጋቢው የመጀመሪያውን ቅኝት ያደረገው “ሲዳሞ ተራ” በሚባለው የምግብ ዘይት ምርቶች በስፋት በሚሸጥበት እና በሚከፋፈልበት አካባቢ ነው።

በዚሁ ተራ ከውጭ በሚገቡ የምግብ ዘይት ምርቶች ላይ በዛሬው ዕለት ብቻ ከ30 ብር እስከ 400 ብር የሚደርስ የዋጋ ጭማሪ መደረጉን ነጋዴዎች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገልጸዋል።

የዋጋ ጭማሪው “እንደ ዘይቱ ዓይነት እና ተፈላጊነት የተለያየ መሆኑን” ነጋዴዎቹ አስረድተዋል።

የዋጋ ጭማሪ ካሳዩ “በብዙ ደንበኞች ተፈላጊ ናቸው” ከተባሉት የምግብ ዘይት ዓይነቶች መካከል፤ “ሰንፍላዎር”፣ “ኦማር”፣ “ሃያት” እና “ኦርካይድ” የተባሉት ይገኙበታል።

🔴 ለዝርዝሩ፦ https://ethiopiainsider.com/2024/13755/

Right
Member
Posts: 4310
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: በመዲናዋ አመፅ ይነሳል በሚል ፍራቻ አለም ባንክ አዲስ አበባ ያለውን ቢሮ ዘጋው

Post by Right » 30 Jul 2024, 13:26

It is coming. Slowly but surely.
There may not be an uprising in Addis. I have given up on that. There will be a major economical collapse in Ethiopia.
Once again the world will be called upon to help.

Dama
Member+
Posts: 6461
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: በመዲናዋ አመፅ ይነሳል በሚል ፍራቻ አለም ባንክ አዲስ አበባ ያለውን ቢሮ ዘጋው

Post by Dama » 31 Jul 2024, 01:21

Economic catastrophic collapse and massive public uprising always follow IMF loans. They happened in Nigeria last years where the Naira was 1400 to 1 USD. It happened in Kenya last month.

Selam/
Senior Member
Posts: 17019
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በመዲናዋ አመፅ ይነሳል በሚል ፍራቻ አለም ባንክ አዲስ አበባ ያለውን ቢሮ ዘጋው

Post by Selam/ » 31 Jul 2024, 07:05

የአቶ ዓብዮት ካድሬዎች ታዲያ ለምን ጥሩ ጥሩ ነገር አታስቡም ይሉሃል። አቶ ዓብዮት የሰራውን ችግኝ፣ መብራቱን፣ የብሽክሊሊት መንገዱን፣ ሰው ሰራሽ ፏፏቴውን እያያችሁ ተፅናኑ ይሉሃል።

Post Reply