Re: የኤርትራ 300 ታንኮች በ 3 ድሮኖች እናወድማለን። የኤርትራ አቅም እዚህ ድረስ ነው። - የጠ/ሚ አቢይ ዮትዩበር ስዩም ተሾመ
___የዚህን ሆድ አደር ኦሮሙማ ዝብዝብ እህ ብዬ አዳምጨው አላውቅም። ከዩቲዩበር አርዕስት ግን አንድ ብዙዎች የሚሽኮረመሙበት፤ የምግባረ እኩይ ድርጅት ተመድ እንደ ጣዖት የሚያመልኩትን፤ ወይም በድሪቶ ቅማል ቁምጣ ታጠቀው 17 አመት ለሻዕብያ አግዘው ተዋጋተው ኢትዮጵያን ባህር በር አልባ ያደረጉትን ወያኔዎችን አቋም እርኩስ መንፈሱ የሚያሳድዳቸውን ግን ዝምታቸውን መስበር እንዳለባቸው ነው። አዎ ኤርትራ በትግሬ ወያኔ እረዳትነት ተሰርቆ የወሰደችው የአሰብ እራስ ገዝ ( አውሳ አውራጃ) የወሎ ክፍለ ሀገር አካል ነው። ከኤርትራ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም - ትግሬ ወያኔዎች ትግራይ ትግርኝ የሚል ቅራቅንቦ በሴራ ለመፍጠር የተጠቀሙት የቅብብሎሽ እና ድብብቆሽ ጨዋታ ነው። ኢትዮጵያ እውነተኛ እና ከጎጥ ፍላጎት የጸዳ፤ፀረ-የጎሳ ፌደሬሽን የሆነ ቆራጥ መሪ ስታገኝ በአዋጅ አሰብ የኢትዮጵያ መሆኑን በመግለጽ በውድም በግድም ኤርትራ እንድትለቅ ማድረግ ብቻ ነው። እውነተኛው መፍትሄ አሰብን የኢትዮጵያ አካል ማድረግ ብቻ ነው።
___ ስዩም ተሾመ ግን አሁንም < ትግራይ ትገንጠል -ሌሰቶ ትሁን።) በሚለው አቋሙ ጸንቷልዎይ ?
Re: የኤርትራ 300 ታንኮች በ 3 ድሮኖች እናወድማለን። የኤርትራ አቅም እዚህ ድረስ ነው። - የጠ/ሚ አቢይ ዮትዩበር ስዩም ተሾመ
ኢትዮጵያ ኢሳያስን ጨርሳ፥ አሰብን ለኢትዮጵያ፥ ማድረግ ፍትሃዊ ነው፤
Re: የኤርትራ 300 ታንኮች በ 3 ድሮኖች እናወድማለን። የኤርትራ አቅም እዚህ ድረስ ነው። - የጠ/ሚ አቢይ ዮትዩበር ስዩም ተሾመ

TPLF cadres and Seyoum Teshome have one thing in common. They both want to exterminate Tigray's youth.
"ትግራይ ውስጥ ያሉ ወጣቶችን በሙሉ መንጥረን ማጥፋት አለብን!" -- ስዩም ተሾመ