አያያያያያ
ምድረ አይጥ
-
Union
ጀግናው ፋኖ ክፍያለውን ለመያዝ ተልኮ የመጣው 60 መኪና ሙሉ OLF ተከቦ ትርምስምስምስ እያለ ህዝቡን መንገድ አሳዩን እያለ እየለመነ ነው
Last edited by Union on 02 Jun 2024, 11:22, edited 1 time in total.
-
Union
Re: ጀግናው ፋኖ ክፍያለውን ለመያዝ ተልኮ የመጣው 60 መኪና ሙሉ OLF ተከቦ ትርምስምስምስ እያለ ህዝቡን መንገድ አሳዩን እያለ እየለመነ ነው
አንዱ መኪና ወደ ዃል በዃላ ማርሽ ለማምለጥ ሞክሮ ገደል በመግባቱ ጥቂት ነብሳቸው ያልወጣ ወታደሮች ጩኸት በማሰማታቸው ህዝቡ እየጎተተ መኪናውን እያገላበጠ እያወጣቸው ነው።
ዘግናኝ ነው
ዘግናኝ ነው