Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ጀግናው ፋኖ ክፍያለውን ለመያዝ ተልኮ የመጣው 60 መኪና ሙሉ OLF ተከቦ ትርምስምስምስ እያለ ህዝቡን መንገድ አሳዩን እያለ እየለመነ ነው

Post by Union » 02 Jun 2024, 10:39

አንዱ መኪና ወደ ዃል በዃላ ማርሽ ለማምለጥ ሞክሮ ገደል በመግባቱ ጥቂት ነብሳቸው ያልወጣ ወታደሮች ጩኸት በማሰማታቸው ህዝቡ እየጎተተ መኪናውን እያገላበጠ እያወጣቸው ነው።

ዘግናኝ ነው

Post Reply