Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 9847
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

<<<< ትግራዋይ ሆነክ መፈጠርክን የሚያስጠላ ወያኔ በትግራይ አባቶች ላይ እያደረሰ ያለው ሰቅጣጭ በደልና ግፍ >>>>>

Post by Digital Weyane » 04 Mar 2024, 19:47

አባትዬው በዕድሜ የገፉ አዛውንት እና አይነ ስውር ናቸው። በግዳጅ ለውክልና ጦርነት ከተወሰዱ አራቱ ልጆቻቸው ውስጥ ሶስቱ በጦርነቱ ሞተዋል። ከልጆቻቸው አንዱ ከመሞቱ በፊት ለእርሻ ልማት ጥቅም የሚውል ሃያ አምስት ሺ ብር ከሕወሃት ባንክ ተበድሮ ስለነበር ዛሬ የሕወሃት ካድሬዎች ብሩን አባትዬው ካላመጡ እርምጃ እንደሚወስዱባቸው፣ አልያም መሬታቸውን እንደሚነጥቁዋቸው ዛቻ የተሞላበት ማስፈራሪያ እየሰነዘሩባቸው እንደሆነ አባትዬው ተናገሩ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:


Digital Weyane
Member+
Posts: 9847
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: <<<< ትግራዋይ ሆነክ መፈጠርክን የሚያስጠላ ወያኔ በትግራይ አባቶች ላይ እያደረሰ ያለው ሰቅጣጭ በደልና ግፍ >>>>>

Post by Digital Weyane » 04 Mar 2024, 21:10

የሕወሃት መሪዎችን ህልውና ለመታደግ የህይወት መስዋእትነት የከፈሉ አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን የትግራይ ወጣቶች ክብር ሲገባቸው በተቃራኒው ክህደት ተፈፀመባቸው። በትግራይ የሰው ህይወት ረክሷል፣ ሕወሃቶች ፈረንጆችን እያመለኩ ፈጣሪ ተረስቷል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 20024
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: <<<< ትግራዋይ ሆነክ መፈጠርክን የሚያስጠላ ወያኔ በትግራይ አባቶች ላይ እያደረሰ ያለው ሰቅጣጭ በደልና ግፍ >>>>>

Post by Fiyameta » 04 Mar 2024, 21:37

:shock: :shock: :shock: :shock:

I think the agame Misraq/almaze is very cruel for threatening the blind old man to confiscate his farmland if he doesn't pay his deceased son's debt, which amounts to only $440 USD. :x :x

Digital Weyane
Member+
Posts: 9847
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: <<<< ትግራዋይ ሆነክ መፈጠርክን የሚያስጠላ ወያኔ በትግራይ አባቶች ላይ እያደረሰ ያለው ሰቅጣጭ በደልና ግፍ >>>>>

Post by Digital Weyane » 04 Mar 2024, 23:14

ሉዚ ድዩ ነይሩ? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:
ኡቱ ባንዳ ሸዋጢ ሃገር Axumezana ሃምበርገር እላጎመጠ መናእሰይና አህሊቑዎም!




Fiyameta
Senior Member+
Posts: 20024
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: <<<< ትግራዋይ ሆነክ መፈጠርክን የሚያስጠላ ወያኔ በትግራይ አባቶች ላይ እያደረሰ ያለው ሰቅጣጭ በደልና ግፍ >>>>>

Post by Fiyameta » 05 Mar 2024, 01:42

The agame union is tormenting the blind old man who had lost his 3 sons in TPLF's war-of-choice. :x :x

Digital Weyane
Member+
Posts: 9847
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: <<<< ትግራዋይ ሆነክ መፈጠርክን የሚያስጠላ ወያኔ በትግራይ አባቶች ላይ እያደረሰ ያለው ሰቅጣጭ በደልና ግፍ >>>>>

Post by Digital Weyane » 05 Mar 2024, 12:50

ለውክልና ጦርነት በግዳጅ ከተወሰዱ አራቱ ልጆቻቸው አንዱ ብቻ ነው ዎደ አባቱ ቤት የተመለሰው። ሶስቱ ሞተዋል። አባትዬው ክብር ሲገባቸው ልጆቻቸውን በጦርነት እንዲሞቱ ባደረጉ ከሃዲዎች አስነዋሪ ተግባር እየተፈፀመባቸው ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Post Reply