-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9847
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
<<<< ትግራዋይ ሆነክ መፈጠርክን የሚያስጠላ ወያኔ በትግራይ አባቶች ላይ እያደረሰ ያለው ሰቅጣጭ በደልና ግፍ >>>>>
አባትዬው በዕድሜ የገፉ አዛውንት እና አይነ ስውር ናቸው። በግዳጅ ለውክልና ጦርነት ከተወሰዱ አራቱ ልጆቻቸው ውስጥ ሶስቱ በጦርነቱ ሞተዋል። ከልጆቻቸው አንዱ ከመሞቱ በፊት ለእርሻ ልማት ጥቅም የሚውል ሃያ አምስት ሺ ብር ከሕወሃት ባንክ ተበድሮ ስለነበር ዛሬ የሕወሃት ካድሬዎች ብሩን አባትዬው ካላመጡ እርምጃ እንደሚወስዱባቸው፣ አልያም መሬታቸውን እንደሚነጥቁዋቸው ዛቻ የተሞላበት ማስፈራሪያ እየሰነዘሩባቸው እንደሆነ አባትዬው ተናገሩ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9847
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: <<<< ትግራዋይ ሆነክ መፈጠርክን የሚያስጠላ ወያኔ በትግራይ አባቶች ላይ እያደረሰ ያለው ሰቅጣጭ በደልና ግፍ >>>>>
የሕወሃት መሪዎችን ህልውና ለመታደግ የህይወት መስዋእትነት የከፈሉ አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን የትግራይ ወጣቶች ክብር ሲገባቸው በተቃራኒው ክህደት ተፈፀመባቸው። በትግራይ የሰው ህይወት ረክሷል፣ ሕወሃቶች ፈረንጆችን እያመለኩ ፈጣሪ ተረስቷል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: <<<< ትግራዋይ ሆነክ መፈጠርክን የሚያስጠላ ወያኔ በትግራይ አባቶች ላይ እያደረሰ ያለው ሰቅጣጭ በደልና ግፍ >>>>>
I think the agame Misraq/almaze is very cruel for threatening the blind old man to confiscate his farmland if he doesn't pay his deceased son's debt, which amounts to only $440 USD.
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9847
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: <<<< ትግራዋይ ሆነክ መፈጠርክን የሚያስጠላ ወያኔ በትግራይ አባቶች ላይ እያደረሰ ያለው ሰቅጣጭ በደልና ግፍ >>>>>
ሉዚ ድዩ ነይሩ? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
ኡቱ ባንዳ ሸዋጢ ሃገር Axumezana ሃምበርገር እላጎመጠ መናእሰይና አህሊቑዎም!
ኡቱ ባንዳ ሸዋጢ ሃገር Axumezana ሃምበርገር እላጎመጠ መናእሰይና አህሊቑዎም!
Re: <<<< ትግራዋይ ሆነክ መፈጠርክን የሚያስጠላ ወያኔ በትግራይ አባቶች ላይ እያደረሰ ያለው ሰቅጣጭ በደልና ግፍ >>>>>
The agame union is tormenting the blind old man who had lost his 3 sons in TPLF's war-of-choice.

-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9847
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: <<<< ትግራዋይ ሆነክ መፈጠርክን የሚያስጠላ ወያኔ በትግራይ አባቶች ላይ እያደረሰ ያለው ሰቅጣጭ በደልና ግፍ >>>>>
ለውክልና ጦርነት በግዳጅ ከተወሰዱ አራቱ ልጆቻቸው አንዱ ብቻ ነው ዎደ አባቱ ቤት የተመለሰው። ሶስቱ ሞተዋል። አባትዬው ክብር ሲገባቸው ልጆቻቸውን በጦርነት እንዲሞቱ ባደረጉ ከሃዲዎች አስነዋሪ ተግባር እየተፈፀመባቸው ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ