Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union

አናሳ ጎጠኛ የተቅበዘበዘ፣ ቅንድቡን ላጭለት ቦታውን ካልያዘ!!

Post by Union » 01 Jan 2024, 15:05

2024.01

እውቀት ታሪክ ባህል የእርሻና ሌሎች ምድራዊ ሀብቶች እናም ሀይማኖት የተባሉ ሀብቶች የሌለው ምንግዜም ንዴተኛ ነው። ቅንድብ ቅንድቡን ካላጨኸው ቦታውን አይዝም። ለሰራህለት ውለታም አያመሰግንህም! ጭራሽ ተንጠራርቶ ሊወርስህ ይመኛል።

አስካሪ ህውሀት እና ኦነግ ጥሩ ምሳሌ ናቸው። ምስኪን ደሀውን ህዝባቸውን ተውት!
Last edited by Union on 01 Jan 2024, 20:13, edited 1 time in total.

Union

Re: አናሳ ጎጠኛ የተቅበዘበዘ፣ ቅንድቡን ላጭለት ቦታውን ካልያዘ!!

Post by Union » 01 Jan 2024, 20:12

እውነቱን ተናግሮ ወደ ገነት መግባት :lol:

Post Reply