2024.01
እውቀት ታሪክ ባህል የእርሻና ሌሎች ምድራዊ ሀብቶች እናም ሀይማኖት የተባሉ ሀብቶች የሌለው ምንግዜም ንዴተኛ ነው። ቅንድብ ቅንድቡን ካላጨኸው ቦታውን አይዝም። ለሰራህለት ውለታም አያመሰግንህም! ጭራሽ ተንጠራርቶ ሊወርስህ ይመኛል።
አስካሪ ህውሀት እና ኦነግ ጥሩ ምሳሌ ናቸው። ምስኪን ደሀውን ህዝባቸውን ተውት!
-
Union
አናሳ ጎጠኛ የተቅበዘበዘ፣ ቅንድቡን ላጭለት ቦታውን ካልያዘ!!
Last edited by Union on 01 Jan 2024, 20:13, edited 1 time in total.