Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15369
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 18 Nov 2023, 09:20
የመለስ ዜናዊ ወይም የወያኔን የጥላቻ ልቃቂት ድር ማን ነው የበመጣጠሰው? አማራ ፋኖ ነዋ! አማራን ለማጥፋት ወያኔ ሲፈትል፤ ሲያደራ፤ ሲሸምን የነበረውን ጀግናው የአማራ ልጅ ፋኖ አቃጥሎ ትቢያ አድርጎታል።