Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15368
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የመለስ ዜናዊ የጥላቻ ልቃቂት ድር ማን ነው የበመጣጠሰው? አማራ ፋኖ ነዋ! አማራን ለማጥፋት ወያኔ ሲፈትል፤ ሲያደራ፤ ሲሸምን የነበረውን ጀግናው የአማራ ልጅ አቃጥሎ ትቢያ አድርጎታል።

Post by Abere » 18 Nov 2023, 09:20

የመለስ ዜናዊ ወይም የወያኔን የጥላቻ ልቃቂት ድር ማን ነው የበመጣጠሰው? አማራ ፋኖ ነዋ! አማራን ለማጥፋት ወያኔ ሲፈትል፤ ሲያደራ፤ ሲሸምን የነበረውን ጀግናው የአማራ ልጅ ፋኖ አቃጥሎ ትቢያ አድርጎታል።