Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23839
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ¯\_(ツ)_/¯ ትግራይ ተመቓቒላ ¯\_(ツ)_/¯

Post by Fed_Up » 12 Oct 2023, 23:29

ብትኸትኸ ትበል...

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ¯\_(ツ)_/¯ ትግራይ ተመቓቒላ ¯\_(ツ)_/¯

Post by Digital Weyane » 13 Oct 2023, 00:01

በመዲናችን መቀሌ በፀሀይ ጠራራ መንገድ ላይ ሴቶች እና ልጃገረዶች በ ቲ.ዲ.ኤፍ ሲደፈሩ መንገደኞች ዝም ብለው ቆመው ያያሉ። ድረሱልኝ ቢሉ የሚደርስላቸው የለም። የፀጥታ ኃይሉም፣ ሁሉም ፀጥ። የሚደርስላቸው የሰብአዊ መብት ተሟጋች አካል እንኳን የለም። :roll: :roll:

ቲ.ዲ.ኤፍ ፆታዊ ጥቃቶችን ለማድረስ የሰለጠኑበት ራሱን የቻለ ሙያ እንደመሆኑ መጠን፣ የስነ ምግባር ደንብ አይመለከታቸውም። ራሳቸውን ለማስደሰት ያለገደብ የፈለጉት የማድረግ መብት አላቸው። መንገድ ላይ ሴቶች እና ልጃገረዶችን ሲደፍሩ ጀብድ የፈፀሙ ያክል ከፍተኛ ስሜት ይሰማቸዋል። በብዙዎች በአጠገባቸው የሚያልፉ መንገደኞች መደነቅ ፤ ትልቅ ክብርና ሞገስ እንደተሰጣቸውም ይሰማቸዋል። :roll: :roll:


Post Reply