Re: ¯\_(ツ)_/¯ ትግራይ ተመቓቒላ ¯\_(ツ)_/¯
ብትኸትኸ ትበል...
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ¯\_(ツ)_/¯ ትግራይ ተመቓቒላ ¯\_(ツ)_/¯
በመዲናችን መቀሌ በፀሀይ ጠራራ መንገድ ላይ ሴቶች እና ልጃገረዶች በ ቲ.ዲ.ኤፍ ሲደፈሩ መንገደኞች ዝም ብለው ቆመው ያያሉ። ድረሱልኝ ቢሉ የሚደርስላቸው የለም። የፀጥታ ኃይሉም፣ ሁሉም ፀጥ። የሚደርስላቸው የሰብአዊ መብት ተሟጋች አካል እንኳን የለም።
ቲ.ዲ.ኤፍ ፆታዊ ጥቃቶችን ለማድረስ የሰለጠኑበት ራሱን የቻለ ሙያ እንደመሆኑ መጠን፣ የስነ ምግባር ደንብ አይመለከታቸውም። ራሳቸውን ለማስደሰት ያለገደብ የፈለጉት የማድረግ መብት አላቸው። መንገድ ላይ ሴቶች እና ልጃገረዶችን ሲደፍሩ ጀብድ የፈፀሙ ያክል ከፍተኛ ስሜት ይሰማቸዋል። በብዙዎች በአጠገባቸው የሚያልፉ መንገደኞች መደነቅ ፤ ትልቅ ክብርና ሞገስ እንደተሰጣቸውም ይሰማቸዋል።