Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17761
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

ሰበር - ውጥረት በናዝሬት እና ደብረዘይት ነግሶዋል፥፥ ሰአት እላፊ ታውጆዋል ንግድ ቤቶች ከምሽቱ አንድ ሰአት ጀምሮ እንዲዘጉ ተደርጓል

Post by Misraq » 06 Sep 2023, 16:02

.
.
.
ምንጃር በፋኖ እጅ መውደቋን ተከትሎ ከምንጃር አቅራብያ የሆኑት ናዝሬትና ደብረዘይት ላይ ውጥረት ነግሶዋል፥፥ ኦህዴድ ያለ የሌለ ከተሞቹን ለመከላከል ያለ የሌለ ሃይሉን እያስገባ ነው፥፥

Horus
Senior Member+
Posts: 42670
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሰበር - ውጥረት በናዝሬት እና ደብረዘይት ነግሶዋል፥፥ ሰአት እላፊ ታውጆዋል ንግድ ቤቶች ከምሽቱ አንድ ሰአት ጀምሮ እንዲዘጉ ተደርጓል

Post by Horus » 06 Sep 2023, 20:07

ምስራቅ፣
ይህኮ የማይቀረው መጪ ሪያሊቲ ነው ። ናዝሬት ያጼ ልብነድንግል አባታ ወይም አያት እንደ ሁለተኛ ቤተ ምንግስት የቆረቆሩት እነዝቋላ ኣቦ በተሰሩበት 1450ቹ አካባቢ ነው ። አንኮበር በጣም ብርድ ሲሆን ነገስታቱ የሚኖሩት ናዝሬት ነበር ።

ናዝሬት የተሰየመችው ዙሪያዋ ባሉት ተራሮች ሳቢያ ነው ፤ ናዝሬት የምሽግ፣ የዝብ ጥበቃ፣ መከላከያ ቦታ ማለት ነው። ከዚያ በፊት ናዝንዝሬትና ዙሪያው ከዝዋይ እስከ ከሰም ወንዝ ያለው ምስራቅ ሸዋ ፋጣጋር ወይም ፌጠጋር ይባል ነበር ። ትርጉሙም አለም ጤና (አገር ጤና) ይባል ነበር ።

ስለዚህ አለምንም ጥርጥር ፋኖ መሃል፣ ምስራቅና ምራብ ሸዋ ሲመጣ ናዝሬት ወደ ትክክለኛ ትሪኳ ተመለሳለች!

ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል!

Post Reply