"በኢትዮጵያ ባንዴራ" ያሸበረቀ በትግራይ አድያቦ የሚገኝ እየሱስ አበዛ ቤተክርስቲያን በኤርትራ አራዊት ወታደር ሲወድምና ንብረቱ ሲሰረቅ የኢትዮጵያ ሲኖዶስ ለ2 ዓመት ተኩል የት ነበር???
በትግራይ አድያቦ የሚገኝ እየሱስ አበዛ ቤተክርስቲያን ነው፣ "በኢትዮጵያ ባንዴራ " ቀለም ኢትዮጵያ የሚወክል ቤተክርስቲያን ነበር የኤርትራ አራዊት ወታደር አውድመው ንብረቱ ሰርቀውታል።
ይህ ሲሆን የኢትዮጵያ ሲኖዶስ የት ነበር???
