Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"በኢትዮጵያ ባንዴራ" ያሸበረቀ በትግራይ አድያቦ የሚገኝ እየሱስ አበዛ ቤተክርስቲያን በኤርትራ አራዊት ወታደር ሲወድምና ንብረቱ ሲሰረቅ የኢትዮጵያ ሲኖዶስ ለ2 ዓመት ተኩል የት ነበር???

Post by sarcasm » 21 Jul 2023, 08:07

በትግራይ አድያቦ የሚገኝ እየሱስ አበዛ ቤተክርስቲያን ነው፣ "በኢትዮጵያ ባንዴራ " ቀለም ኢትዮጵያ የሚወክል ቤተክርስቲያን ነበር የኤርትራ አራዊት ወታደር አውድመው ንብረቱ ሰርቀውታል።
👉ይህ ሲሆን የኢትዮጵያ ሲኖዶስ የት ነበር???