Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19144
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

አዋጅ፥ አዋጅ፥ አዋጅ፥ መንበረ፥ ተክለሃይማኖት በመንበረ፥ ሰላማ፥ ፥ ደብረ፥ ሊባኖስ፤ በአክሱም፥ ተተክተዋል፤

Post by Axumezana » 16 Jul 2023, 13:50

በመንፈሳዊ፥ አለም፥ የኢትዮጵያ፥ ኦርቶዶክስ፥ ቤተክርስትያን፥ ከሰይጣናዊ፥ ግኝ፥ ግዛት፥ ነፃ፥ እየወጣች፥ ያለችበት፥ ጊዜ፥ ነው።

ታች፤ ባለው፥ ሊንክ፥ ላይ፥ካህናቱ፥ እያለቀሱ፥ ያሉትና፥ ሙታንን፥ የሚጠሩት፥ የሚያገለግሉት፥ የሰይጣን፤ መንፈስ፥ ሀይል፥ ስለተመታ፥ ነው።

አዋጁ፥ በምድርም፥በሰማይም፥ አስከ፥ ክርስቶስ፥ ምፅአት፥ ድረስ፥የፀና፥ ይሆናል!

https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 8#p1404538

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: መንበረ፥ ተክለሃይማኖት በመንበረ፥ ሰላማ፥ ፥ ደብረ፥ ሊባኖስ፤ በአክሱም፥ ተተክተዋል፤

Post by Abere » 16 Jul 2023, 14:05

መንበረ ሰላማ የሚባል ተረት የለም።በመጀመሪያ ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ የገባው ከእየሱስ ክርስቶስ ሀዋርያ በሆነው እጅ የተጠመቀው ጃንድረባው ኢትዮጵያዊ ነው።ንግስት ህንድኬ - የኑብያ ንግስት ነች። ኢትዮጵያ እስከዛ ድረስ ነበረች። የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ሀዋርያ አቡነ ተክለሃይማኖት ናቸው። ከእርሳቸው በፊት ማንም ኢትዮጵያዊ ይህን ጸጋ ከመለኮት አላገኘም። ስለዚህ ሮም የካቶሊኮች መንበር የሆነችው አንድም በእደ ሀዋርያው የተጠመቁ ፤ ከሀዋርያው የአንዱ ስለነበረች፤ የክርስቶስ ግማደ መስቀለ ማህደር ስለሆነች ነው። የክርስቶስ መስቀል ማህደር ግሼን ማርያም፤ የመጀመርያዊ ኢትዮጵያዊ ሀዋርያ መንበር ደበረ-ሊባኖስ፤ የክስርቶስ እና የድንግል ማርያም በእንግድነት የተቀመጡበት ፈለገ-ጊዮን (ምድረ-ገነት) የጣና ሀይቅ እንጅ አክሱም አይድለም።ዳግማዊ እየሩሳሌም ቅዱስ ላሊበላ (ምስለ-ኢየሩሳሌም)እንጅ አክሱም አይድለም። አክሱም ትንፋሽ እና ህይወት የሚኖረው ትግራይ ተቆርጣ እስካልተጣለች ነው። በሬ ሰርቆ ያረደ ሽፍታ በምስለኔ ተይዞ አርባ እስኪ ገረፍ ነው። ችግር እና የመገንጠል ውጤት ይገርፋችኋል እንጅ ኢትዮጵያን አይደለም መጉዳት መጫር አትችሉም።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19144
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አዋጅ፥ አዋጅ፥ አዋጅ፥ መንበረ፥ ተክለሃይማኖት በመንበረ፥ ሰላማ፥ ፥ ደብረ፥ ሊባኖስ፤ በአክሱም፥ ተተክተዋል፤

Post by Axumezana » 16 Jul 2023, 14:09

ኤርትራዊው፥ አበረ፥ ብዙ፥ ተረት፥ ተረት፥ ታወራለህ፥ ተረትህን፥ እያወራህ፥ ማልቀስ፥ መብትህ፥ ነው።https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 8#p1404535

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አዋጅ፥ አዋጅ፥ አዋጅ፥ መንበረ፥ ተክለሃይማኖት በመንበረ፥ ሰላማ፥ ፥ ደብረ፥ ሊባኖስ፤ በአክሱም፥ ተተክተዋል፤

Post by Abere » 16 Jul 2023, 14:10

በቅሎ ማሰሪያዋን በጠሰች - በእራሷ ላይ አሳጠረች። ትግሬ ወያኔ ሲኖዶስ በኢትዮጵያዊያ ተተፋ። :lol: :lol: :lol:

Axumezana
Senior Member
Posts: 19144
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አዋጅ፥ አዋጅ፥ አዋጅ፥ መንበረ፥ ተክለሃይማኖት በመንበረ፥ ሰላማ፥ ፥ ደብረ፥ ሊባኖስ፤ በአክሱም፥ ተተክተዋል፤

Post by Axumezana » 16 Jul 2023, 14:26

ያልተሰጠው፥ ለማኝ፥ ይሳደባል፥ወይም፥ ክፉ፥ ሰው፥ ጎሮቤቱ፥ የያዘውን፥ እየተመኘ፥ ቅናት፥ እየበላው፥ በአንደበቱ፥ ያናንቃል፥ እንዳይሆንብህ፤

የትግራይ፥ ጠላት፥ ከሆንክ፥ችግርህ፤

Nehemiah 4 መልስ፥ ይሰጠሃል፤

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አዋጅ፥ አዋጅ፥ አዋጅ፥ መንበረ፥ ተክለሃይማኖት በመንበረ፥ ሰላማ፥ ፥ ደብረ፥ ሊባኖስ፤ በአክሱም፥ ተተክተዋል፤

Post by Abere » 16 Jul 2023, 15:20

ያሳዝናል እንጅ አያስቅም ይህስ ፥
ክርስትና ሙቶ ትግሬ ላይ ሲለቀስ።

በሬ ሰርቆ መነኩሴ -ሴት ደፎር ቆሞስ፤
እንግድህ ትግሬ ላይ አለዎይ መቅደስ?

ኩብ ኩባ እና አንበጣ ቢመጣ አይድነቀን፤
የእግዚአብሄርን አቃሉን ተገኚተን።

ተሰሃለነ እግዚኦ! ተመልከት ወደኛ፥
መልካም ቀን አምጣለት ለህዝብህ መዳኛ።

በከመ ምህረትከ አምላክነ ወአኮ በከመ አበሳነ

የተዋህዶ ከከብ ተክለሃይማኖት ሀዋርያ፥
መሰረተ ክርስቲያን አሳስብ ለእግዚአብሄር ለህዝበ ኢትዮጵያ።

Axumezana wrote:
16 Jul 2023, 14:26
ያልተሰጠው፥ ለማኝ፥ ይሳደባል፥ወይም፥ ክፉ፥ ሰው፥ ጎሮቤቱ፥ የያዘውን፥ እየተመኘ፥ ቅናት፥ እየበላው፥ በአንደበቱ፥ ያናንቃል፥ እንዳይሆንብህ፤

የትግራይ፥ ጠላት፥ ከሆንክ፥ችግርህ፤

Nehemiah 4 መልስ፥ ይሰጠሃል፤

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23850
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: አዋጅ፥ አዋጅ፥ አዋጅ፥ መንበረ፥ ተክለሃይማኖት በመንበረ፥ ሰላማ፥ ፥ ደብረ፥ ሊባኖስ፤ በአክሱም፥ ተተክተዋል፤

Post by Fed_Up » 16 Jul 2023, 15:25

Abere wrote:
16 Jul 2023, 15:20

ያሳዝናል እንጅ አያስቅም ይህስ ፥
ክርስትና ሙቶ ትግሬ ላይ ሲለቀስ።

በሬ ሰርቆ መነኩሴ -ሴት ደፎር ቆሞስ፤
እንግድህ ትግሬ ላይ አለዎይ መቅደስ?

ኩብ ኩባ እና አንበጣ ቢመጣ አይድነቀን፤
የእግዚአብሄርን አቃሉን ተገኚተን።

ተሰሃለነ እግዚኦ! ተመልከት ወደኛ፥
መልካም ቀን አምጣለት ለህዝብህ መዳኛ።

በከመ ምህረትከ አምላክነ ወአኮ በከመ አበሳነ

የተዋህዶ ከከብ ተክለሃይማኖት ሀዋርያ፥
መሰረተ ክርስቲያን አሳስብ ለእግዚአብሄር ለህዝበ ኢትዮጵያ።

Axumezana wrote:
16 Jul 2023, 14:26
ያልተሰጠው፥ ለማኝ፥ ይሳደባል፥ወይም፥ ክፉ፥ ሰው፥ ጎሮቤቱ፥ የያዘውን፥ እየተመኘ፥ ቅናት፥ እየበላው፥ በአንደበቱ፥ ያናንቃል፥ እንዳይሆንብህ፤

የትግራይ፥ ጠላት፥ ከሆንክ፥ችግርህ፤

Nehemiah 4 መልስ፥ ይሰጠሃል፤
Superb!!

Axumezana
Senior Member
Posts: 19144
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አዋጅ፥ አዋጅ፥ አዋጅ፥ መንበረ፥ ተክለሃይማኖት በመንበረ፥ ሰላማ፥ ፥ ደብረ፥ ሊባኖስ፤ በአክሱም፥ ተተክተዋል፤

Post by Axumezana » 16 Jul 2023, 16:52

Ascari boys,

You are too desperate ! እጅ፥ ስጡ፥ and come to Axum to worship the true God!

Selam/
Senior Member
Posts: 17813
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዋጅ፥ አዋጅ፥ አዋጅ፥ መንበረ፥ ተክለሃይማኖት በመንበረ፥ ሰላማ፥ ፥ ደብረ፥ ሊባኖስ፤ በአክሱም፥ ተተክተዋል፤

Post by Selam/ » 16 Jul 2023, 17:19

ወያኔ ሲኖዶስ አቋቋመች ማለት፣ አሻሮ በሶ ሆነች እንደማለት ነው።

እናንተ ደንቆሮዎች የሰው ትኩረት ለማግኘት ወይንም ስዎችን የተበቀላችሁ መስሏችሁ በኪሳራ ላይ ኪሳራ ትጨምራላችሁ። የኦርቶዶክስ ሲኖድ እንደ ፖለቲካ ፓርቲ በአንድ ምሽት አይመሰረትም። ወይ ጅሆቫ በሉትና ይለይላችሁ። ቅንቅናም!

Axumezana wrote:
16 Jul 2023, 16:52
Ascari boys,

You are too desperate ! እጅ፥ ስጡ፥ and come to Axum to worship the true God!

Selam/
Senior Member
Posts: 17813
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዋጅ፥ አዋጅ፥ አዋጅ፥ መንበረ፥ ተክለሃይማኖት በመንበረ፥ ሰላማ፥ ፥ ደብረ፥ ሊባኖስ፤ በአክሱም፥ ተተክተዋል፤

Post by Selam/ » 16 Jul 2023, 18:15

Axumkizenam - I only see you crowing 24/7!
Axumezana wrote:
16 Jul 2023, 17:52
Selam, have you seen these crying so called priests? Tell me why?

https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 8#p1404535

Axumezana
Senior Member
Posts: 19144
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አዋጅ፥ አዋጅ፥ አዋጅ፥ መንበረ፥ ተክለሃይማኖት በመንበረ፥ ሰላማ፥ ፥ ደብረ፥ ሊባኖስ፤ በአክሱም፥ ተተክተዋል፤

Post by Axumezana » 16 Jul 2023, 21:06

Cool down & tell the truth! By the way you are insulting your self not Axumezana! Your insultive words further rottens your already corroded brain!

Selam/
Senior Member
Posts: 17813
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዋጅ፥ አዋጅ፥ አዋጅ፥ መንበረ፥ ተክለሃይማኖት በመንበረ፥ ሰላማ፥ ፥ ደብረ፥ ሊባኖስ፤ በአክሱም፥ ተተክተዋል፤

Post by Selam/ » 16 Jul 2023, 21:33

አክሱመ ወያኔ ቅዘናም - ዝገት አልክ፤ በቁምህ እኮ ሞተሃል ዝም ብለህ ነው የምትንፈራፈረው። ፈስ!

Axumezana wrote:
16 Jul 2023, 21:06
Cool down & tell the truth! By the way you are insulting your self not Axumezana! Your insultive words further rottens your already corroded brain!

Post Reply