Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የአማራ ፋኖ በደ/ጎንደር በለስ ቀናው!! እስካሁን ባለው መረጃ መሰረት ፍርዳቸውን ከእግዚ አብሄር ለመቀበል16 ባንዳዎች ተሸኝተዋል!!

Post by Wedi » 28 Jun 2023, 12:52

የአማራ ፋኖ በደ/ጎንደር በለስ ቀናው!! እስካሁን ባለው መረጃ መሰረት ፍርዳቸውን ከእግዚ አብሄር ለመቀበል16 ባንዳዎች ተሸኝተዋል!!

#Inbox ሰላም መረጃዎች እብናት አካባቢ ያለውን አሁናዊ እርምጃ ለህዝብ አሳውቁልን

አሸባሪው አገዛዝ ሳንደርስበት ባደረሰብን ትንኮሳ ከቀበሌ እስከ ባንዳ ዝሆን አመራር 16 ሰዎች ተሸኝተዋል። ከጀግናው ፋኖ ደግሞ 2 ተሰውቶብናል። እውነቱ ይህ ነው። በዚህ መከረኛ ክልል ላይ አብይ በገፍ ወታደሩን ከከባድ መሳሪያ ጋር እያስጠጋ በመሆኑ ህዝቡ መንገድ ዘግቷል።