ሰበር! የጎጎት ጉራጌ አንድነት ፓርቲ ሙሉ መግለጫ! አቢይ አሀመድ እጅህን ከጉራጌ አንሳ!!
አቢይ ግዜ ካለው 10 ግዜ ወልቂጤ ለመላለስ ይችላል ! ምንም አይፈይድም ! አቢይ ጉራጌን መናቅ ሲያቆም ያኔ ሰው ይሆናል!!!
Re: ሰበር! የጎጎት ጉራጌ አንድነት ፓርቲ ሙሉ መግለጫ! አቢይ አሀመድ እጅህን ከጉራጌ አንሳ!!
ከዛሬ ጀምሮ ማንኛውም ኢትዮጵያ ወዴት በሚሉት ቁልፍ የመሪነት ጥያቄዎች ላይ ጉራጌ የራሱ ሃሳብ ያለው ስለሆነ ጎጎት ፓርቲን ደውሉ !!! ጉራጌ አይጀምርም፤ ከጀመረ ሳይጨርስ አይመለስም ! በቃ !!!
ከዛሬ ጀምሮ ጉራጌ አይደለም በራሱ ጉዳይ በኢትዮፕያ ጉዳይ የራሱ የመሪነት ሃሳብ ይኖረዋል ! ሁሉም ስለሰለቸን ማለት ነው !
ከዛሬ ጀምሮ ጉራጌ አይደለም በራሱ ጉዳይ በኢትዮፕያ ጉዳይ የራሱ የመሪነት ሃሳብ ይኖረዋል ! ሁሉም ስለሰለቸን ማለት ነው !