- የብልፅግና፥ መበስበስ፥
- የኦሮምያ፥ ትርምስ
- የአማራ፥ ትርምስ
- የወደመውና፥ያልሰከነው፥ትግራይ
- የኢኮኖሚ፥ ድቀት
- የኤርትራና፥ የግብፅ፥ ጣልቃ፥ገብነት
መፍትሄው፥
- ብልፅግናን፥ ከወያነ፥ጋር፥ ቀይጦ፥ አመራሩን፥ማጠናከር
- የኦሮምያና፥ የአማራ፥ ትርምስ፥ በሰላማዊና፥ ህግዊ፥ መንገድ፥ መፍታት
- የትግራይ፥ጉዳይ፥አስቸካይ፥ ህገመንግስታዊ፥ መፍትሄ
- የኢኮኖሚ፥ ድቀት፥ ሰላሙን፥ አጠናክሮ፥ ምርታማነትን፥ ማሳደግ
- የውጭ፥ ጣልቃ፥ ገብነት፥ ሏኣሏዊነትን፥ ማስከበርና፥
ተላላኪዎቻቹውን፥ ሸንከፍ፤ ማድረግ፥
Re: የኢትዮጵያ፥ ወቅታዊ፥ ችግሮች፤
በነገራችን ላይ መቼ ነው ትግራይ የምትገነጠለው? የተጋሩዎች የዘመኑ ጥያቄ ተረሳ እንደ? ግዜው አሁን ነው ሲሉ የሰማሁ መስሎኝ ነው መጠየቄ
Re: የኢትዮጵያ፥ ወቅታዊ፥ ችግሮች፤
ወያነ፥ የኢትዮጵያ፥ ፖለቲካ፥ ውስጥ፥ ከሚገባ፥ ኢትዮጵያ፥ ትበታተን፥ ነው፥ የምትለው? መርከቡ፥ቢሰጥም፥ ሁላችን፥ ተጎጅዎች፥ ነን። ብናተርፈው፥ ደግሞ፥ ሁላችን፥ ተጠቃሚዎች፥ ነን።