Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19178
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የኢትዮጵያ፥ ወቅታዊ፥ ችግሮች፤

Post by Axumezana » 24 Mar 2023, 09:58

- የብልፅግና፥ መበስበስ፥
- የኦሮምያ፥ ትርምስ
- የአማራ፥ ትርምስ
- የወደመውና፥ያልሰከነው፥ትግራይ
- የኢኮኖሚ፥ ድቀት
- የኤርትራና፥ የግብፅ፥ ጣልቃ፥ገብነት

መፍትሄው፥

- ብልፅግናን፥ ከወያነ፥ጋር፥ ቀይጦ፥ አመራሩን፥ማጠናከር
- የኦሮምያና፥ የአማራ፥ ትርምስ፥ በሰላማዊና፥ ህግዊ፥ መንገድ፥ መፍታት
- የትግራይ፥ጉዳይ፥አስቸካይ፥ ህገመንግስታዊ፥ መፍትሄ
- የኢኮኖሚ፥ ድቀት፥ ሰላሙን፥ አጠናክሮ፥ ምርታማነትን፥ ማሳደግ
- የውጭ፥ ጣልቃ፥ ገብነት፥ ሏኣሏዊነትን፥ ማስከበርና፥
ተላላኪዎቻቹውን፥ ሸንከፍ፤ ማድረግ፥

Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኢትዮጵያ፥ ወቅታዊ፥ ችግሮች፤

Post by Abere » 24 Mar 2023, 10:06

በነገራችን ላይ መቼ ነው ትግራይ የምትገነጠለው? የተጋሩዎች የዘመኑ ጥያቄ ተረሳ እንደ? ግዜው አሁን ነው ሲሉ የሰማሁ መስሎኝ ነው መጠየቄ :P

Axumezana
Senior Member
Posts: 19178
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የኢትዮጵያ፥ ወቅታዊ፥ ችግሮች፤

Post by Axumezana » 24 Mar 2023, 11:20

ወያነ፥ የኢትዮጵያ፥ ፖለቲካ፥ ውስጥ፥ ከሚገባ፥ ኢትዮጵያ፥ ትበታተን፥ ነው፥ የምትለው? መርከቡ፥ቢሰጥም፥ ሁላችን፥ ተጎጅዎች፥ ነን። ብናተርፈው፥ ደግሞ፥ ሁላችን፥ ተጠቃሚዎች፥ ነን።

Post Reply