Please wait, video is loading...
"ህወሃት ሕገ መንግሥቱን አክብሮ በትግራይ ክልል ውስጥ በሕጋዊ ፓርቲነት እንዲቀጥል ሕወሓትን ለማሳመን በድርድሩ ጥረት እያደረግን ነው ።" ዐቢይ አሕመድ
"ህወሃት ሕገ መንግሥቱን አክብሮ በትግራይ ክልል ውስጥ በሕጋዊ ፓርቲነት እንዲቀጥል ሕወሓትን ለማሳመን በድርድሩ ጥረት እያደረግን ነው ።" ዐቢይ አሕመድ

-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: "ህወሃት ሕገ መንግሥቱን አክብሮ በትግራይ ክልል ውስጥ በሕጋዊ ፓርቲነት እንዲቀጥል ሕወሓትን ለማሳመን በድርድሩ ጥረት እያደረግን ነው ።" ዐቢይ አሕመድ
I don't have good feelings about what is to come out of the so called peace talk. The Pm seem to be ready to handover anything to TPLF if only TPLF acknowledges his premiership. We will be fighting endless wars because of the political mishandlings of the tribal politicians. Get ready for the 4th round.
Re: "ህወሃት ሕገ መንግሥቱን አክብሮ በትግራይ ክልል ውስጥ በሕጋዊ ፓርቲነት እንዲቀጥል ሕወሓትን ለማሳመን በድርድሩ ጥረት እያደረግን ነው ።" ዐቢይ አሕመድ
ይኸ ህገ-መንግስት ግን የት አገር ነው ያለው? ወይ ጉድ አብቹ ይምልበታል ይገዘትበታል። ለምን ግን ችግኝ ላዩ ላይ አይተክልበትም። በፊት አዲስ አበባ እያለሁ አንድ የሰፈሬ ሱቅ ህገ-መንግስት መጽሀፍ ገጽ ገንጥሎ ስኳር እየጠቀለለ ሲሸጥ አይሁና። አንተ ሰውየ ቀበሌ እንዳያይህ አልኩት። ቀበሌዎቹን አውቃቸዋለሁ ለደህና ሰው ነው የምሸጥብት ባይ ገርምህ ሽንት ቤት ተጠቅሜበታለሁ አለኝ።

Re: "ህወሃት ሕገ መንግሥቱን አክብሮ በትግራይ ክልል ውስጥ በሕጋዊ ፓርቲነት እንዲቀጥል ሕወሓትን ለማሳመን በድርድሩ ጥረት እያደረግን ነው ።" ዐቢይ አሕመድ
"ከአሸባሪው ህወሃት ጋር ድርድር ከሚያደርግ መንግስት ጋር አብሬ አልሰራም" ግርማ ሰአይፉ ማሩ!!
ጋላ አብይ አህመድ ስንቱን ሆዳም እና ውታፍ ነቃይ እንደ ኳስ ጢባጢቢ ተጫወተበት!!
ጋላ አብይ አህመድ ስንቱን ሆዳም እና ውታፍ ነቃይ እንደ ኳስ ጢባጢቢ ተጫወተበት!!
Please wait, video is loading...