የጉራጌ ብልጽግና ፓርቲ እራሱን የገመገመበት ሰነድ ተገኘ! የጉራጌን ክልልነት ጥያቄ በኢዜማ ላይ ደፈደፉት!!
እነዚህ ሹክሻክ ብልጽግና ተብዬ የጉራጌን ሕዝብ ድምጽ ማዳመጥ ያቃታቸው ክህሎት አልባ ካድሬዎች ትልቅ ቅርቃር ገብተዋል። የጉራጌ ሕዝብ ውሳኔውን ወስኖ ቁጭ ብሏል ። የብልጽግና ካድሬ ጉራጌን መምራት አይችሉም! ስለዚህ ስልጣን ማስረከብ ነው ያለባቸው! ጉራጌ በየቀኑ ይበልጥ እየተደራጀ እና በክልልነት ዙሪያ አንድ ሕዝብ እየሆነ ነው ። እነዚህ ጉራጌ ተብዬ የኦሮሙማ ብልጽግና አሽከሮች መላ ጉራጌ በነቂስ እናውቃቸዋለን ። ሕዝብን የማያከብር ካሬ አይመራም!!!